ዓለምአቀፋዊ ዜና ዴቪድ ካሜሩን የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ የካቢኔ ሹም ሽር አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሃገር ውስጥ ሚኒስትር ሱዌላ ብሬቨርማንን ከስልጣን ማንሳታቸውን…
ስፓርት የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ Melaku Gedif Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእግር ኳስ ፌደሬሽን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብርን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም ፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዳር 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንን በጋራ የሚያስተሳስር ዐቢይ ትርክት ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲ በአርዓያነት ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንን በጋራ የሚያስተሳስር ዐቢይ ትርክት ለመገንባት ብልፅግና ፓርቲ በአርዓያነት እንደሚሰራ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። አደም ፋራህ÷ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንዳቸው ለዘመናት የሀገራቸውን ክብርና ሉዓላዊነት አስከብረው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የአርሶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ Shambel Mihret Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ይፋ የተደረገውን የግብርና ሽግግር ፍኖተ ካርታ ጥናት ወደ ተግባር በመቀየር የአርሶ እና የከፊል አርብቶ አደሩን ህይወት ለመለወጥ በትኩረት እንደሚሰራ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጋምቤላ ክልል ግብርናን ለማዘመን የተዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ወደ ማይቀለበስበት ደረጃ ለማድረስ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ኮማንድ ፖስቱ አሳሰበ Melaku Gedif Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ወደ ማይቀለበስበት ደረጃ ለማሸጋገር የክልልና የዞን መስተዳድር አካላት ከፀጥታ ኃይሉ ጋር በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሌ/ጄ ብርሀኑ በቀለ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሰመሪታ ከዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው ከዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዳንኤል ጎቦናያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ የሚከናወኑ ሥራዎችን በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ያካሂዳል Feven Bishaw Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በነገው ዕለት ያካሂዳል። ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ምክር ቤቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሕንድ በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ ዋሻ ተደርምሶ ከ30 በላይ ሰራተኞች አደጋ ላይ መውደቃቸው ተሰማ Amele Demsew Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ሂማሊያ ግዛት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ መንገድ ዋሻ በመደርመሱ ከ30 በላይ የሚሆኑ የግንባታ ሰራተኞች አደጋ ውስጥ መውደቃቸው ተሰምቷል፡፡ የተደረመሰው የዋሻው ክፍልም ከዋሻው መግቢያ 200 ሜትር ርቆ…