Fana: At a Speed of Life!

የወርቅ ግብይት ሥርዓትን የሚያዛቡ አካላትን ተጠያቂ ለማድረግ እንሠራለን- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባልተገባ መንገድ የወርቅ ግብይት ሥርዓትን የሚያዛቡ አካላትን በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ እንደሚሠሩ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ የተመራ ልዑክ በምዕራብ ኦሞ…

በአንድነትና በጎነት የሚያምን ትውልድ ለሀገር እድገት ሚናው የጎላ ነው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በ8ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 690 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች አስመርቋል። በመድረኩ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ፥ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በሰላም ዘርፍ የሚያደርጉት አበርክቶ ከፍተኛ…

የጃፓን መንግስት ለአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለውጭ ሀገር ዜጎች የሚሰጠውን የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ አበርክቷል፡፡ አትሌት ደራርቱ በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለው የስፖርት ዲፕሎማሲ…

ለሥራ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር ምቹ ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር ቅንጅታዊ ስራ ይጠይቃል- አቶ ንጉሱ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር ምቹ ሥነ-ምህዳር ለመፍጠር የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ፡፡ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ለጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎች ምቹ ስነ-ምህዳር መፍጠርና…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የመሰረተ ልማትና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የመሰረተ ልማትና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ሃሰን ሁመድ ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ የልማትና የወዳጅነት የትብብር መስኮች…

በኔፓል በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ150 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ150 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ርዕደ መሬቱ ከዋና ከተማዋ ካታማንዱ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኙ ጃጃርኮትና ምዕራብ ሩኩም ግዛቶች ነው የተከሰተው፡፡ የነፍስ አድን ሰራተኞች…

አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ኢንቨስት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በአፍሪካ የማዕድን ዘርፍ ላይ ኢንቨስት እንድታደርግ ጥሪ ቀረበ፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የሚካሄደው የአፍሪካ-አሜሪካ የንግድ ጉባዔ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ…

አየር መንገዱ 50 ሜጋ ዋት የሃይል ማስተላለፊያ ሰብስቴሽን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 50 ሜጋ ዋት የሃይል ማስተላለፊያ ሰብስቴሽን በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሽፈራው ተሊላ…

በ390 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ኤስ ፒ ሲ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በ390 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ሴራሚክን የሚተካ የኤስ ፒ ሲ ፋብሪካ አስመርቋል፡፡ ፋብሪካው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት ለምረቃ በቅቷል፡፡ ፋብሪካው የተገነባው በሚድሮክ…

የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚያስችል አደረጃጀት ተገንብቷል – ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የጤና አገልግሎቱን ለማሻሻል የሚያስችል አደረጃጀት መገንባቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ፡፡ 25ኛው የጤና ዘርፍ ጉባዔ ዛሬ ተጠናቋል። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ በዚሁ ጊዜ…