በጉቦ ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት፣ ዜጎችን በህገወጥ መንገድ ከሀገር በማስወጣት ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደላላ ጋር በመመሳጠር ከህግ ውጪ በጉቦ ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት፣ ዜጎችን በህገወጥ መንገድ ከሀገር በማስወጣት ወንጀል የተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ።
ተጠርጣሪዎቹን በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ…