Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 16ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብረዋል፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የላከው መረጃ እንደሚያመላክተው÷ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለኅብረ-ብሔራዊ…

የአርቲስት ሐሎ ዳዌ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሐሎ ዳዌ ቀብር ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ከተማ ተፈፀመ፡፡ በቀብር ሥነ -ሥርዓቱ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የአርቲስቷ ቤተሰቦች፣ የሙያ አጋሮች እና አድናቂዎች ተገኝተዋል፡፡ ለኦሮሞ ኪነ-ጥበብ እድገት…

3 ኢትዮጵያውያን የጣሊያኑ ኢኒ ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስት ኢትዮጵያውያን “የአፍሪካ ወጣት ባለ ተሰጥዖዎች” በሚል ዘርፍ የ2023 የኢኒ ዓለምአቀፍ ሽልማት አሸናፊ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የሽልማቱ አሸናፊዎች ዔልሻዳይ ሙሉ ፈጠነ ከኬንያ ሞይ ዩኒቨርሲቲ፣ ፂዮን አያሌው ከበደ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

በድሬዳዋ 35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከ35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የኢንቨስትመንት ፕሮጀክት ጥናትና ፕሮሞሽን…

ሚኒስቴሩ ከከተሞች ትብብር መድረክ ጋር ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከከተሞች የትብብር መድረክ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የትብብር ማዕቀፍ ሠነድ ዛሬ ፈርሟል፡፡ ስምምነትቱን የፈረሙት÷ የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን እና የከተሞች…

የሰዓታት ተኩስ ማቆም ስምምነቱ በመክሸፉ እስራዔል የቦንብ ድብደባዋን ቀጥላለች ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔልና ሀማስ ለሰዓታት የተኩስ አቁም ላይ እንዲደርሱ የተጀመረው ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሳይሳካ ቀርቶ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተሰማ፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ እስራዔል ጋዛ ላይ የምታደርሰውን ድብደባ እንድታቆም ለማሸማገል ጥረት ሲደረግ…

በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለ አግባብ የሲሚንቶ ግዢ በመፈፀም ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ። በተከሰሱበት አንቀጽ…

በትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ዳሌ ሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስምንት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የወረዳው ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት የትራፊክ ደኅንነት ተቆጣጣሪ አረጋ መንገሻ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ዛሬ ጠዋት 2፡00…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ በንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ ያላቸውን የጠነከረ ግንኙነት በቢዝነስ እና በኢንቨስትመንት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ…