Fana: At a Speed of Life!

በሀሰተኛ ቼክ 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ቼክ ከኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ አ.ማ ለክፍያ የታዘዘ በማስመሰል 75 ሚሊየን ብር በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ። ተከሳሾቹ 1ኛ የጂግጂጋ ነዋሪ የሆነውና የኮንስትራክሽን ድርጅት ባለቤት ነው የተባለው ሀሰን መሐመድ፣2…

ኢትዮጵያ በዓለም ምግብ ፎረም እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ በተጀመረው የዓለም ምግብ ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በአረንጓዴ ልማት፣ በመስኖ ስንዴ ልማት ምርትና ምርታማነት እንዲሁም በሌማት ትሩፋት የተከናወኑ ተግባራትንና ተሞክሮዎችን…

በቡና ልማት የተሰማሩ ሴቶች የተሳተፉበት ዓለም አቀፍ ጉባዔ በመዲናዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ33 ሀገራት የተውጣጡ በቡና ልማት የተሰማሩ ሴቶች የተሳተፉበት ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጉባኤው አላማ በቡና ልማት ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና በዘርፉ የሚገጥማቸውን ችግሮች መፍታት…

የሰንደቅ አላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ሀገራት በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽ/ቤቶች ተከብሯል፡፡ የሰንደቅ አላማ ቀን በሕንድ፣ ጃፓን ፣ኳታር፣ ጣሊያን፣ ታንዛንያ ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጂቡቲ፣ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እና ሌሎች ሀገራት…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለህብረብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቀኑ በተለያዩ ሁነቶች በቦንጋ ማዕከል ተከብሯል ።…

ሰንደቅ ዓላማችንን የህይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን-ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉዓላዊነትና የነፃነታችን ዓርማ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማችንን የህይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። 16ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬ ያንግ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች ተከብሯል፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡ በጋምቤላ ክልል የሰንደቅ ዓላማ ቀን የክልሉ ም/ርዕሰ…

ሰንደቅ ዓላማ የኢትዮጵያውያን የነፃነት፣ የጽናት፣ ሀገርን የመውደድና የአልበገር ባይነት መገለጫ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማ የኢትዮጵያውያን የነፃነት፣ የጽናት፣ ሀገርን የመውደድና የአልበገር ባይነት መገለጫ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ተናገሩ። 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመከላከያ ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ተከበረ።…

ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችንና የእናቶቻችን የነጻነትና የመስዋትነት ዋና መለያ ነው -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ አላማችን የአባቶቻችን እና የእናቶቻችን ገድል፣ የነጻነት፣ የሉዓላዊነትና የመስዋዕትነት ዋና መለያ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና…