ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔል እና ሃማስ የሚያደርጉትን እንዲያስተውሉ ተመድ አስጠነቀቀ Alemayehu Geremew Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ሃማስ የሚያደርጉትን እንዲያስተውሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስጠነቀቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሃማስ ያገታቸውን እስራዔላውያን በሙሉ እንዲለቅም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በተመሳሳይ እስራዔል…
የሀገር ውስጥ ዜና መላው ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታና ክብር ዘብ መቆም አለባቸው – አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ Meseret Awoke Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው ኢትዮጵያውያን ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታና ክብር ዘብ መቆም አለባቸው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተከበረ Melaku Gedif Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፥ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ ታገሰ ጫፎ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን በክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተከበረ Melaku Gedif Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ተከብሯል፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡ በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ሴክተር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔል በደቡብ ጋዛ የከፈተችውን ጦርነት ላልተወሰኑ ሠዓታት ለማቆም ተስማማች Alemayehu Geremew Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔልን ያካተተው የግብፅ እና የአሜሪካ ውይይት ጦርነቱ በደቡብ ጋዛ ለጊዜው እንዲቆም ሥምምነት ላይ በመድረስ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ስምምነቱ በጋዛ እና በግብፅ መካከል ያለውን የራፋኅ ድንበር ለመክፈት ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል መባሉን ዘ ግሎብ ኤንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ሕብረብሔራዊ አንድነት እናፀናለን ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ዛሬ የሚከበረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላ ሀገሪቱ ተከበረ፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ገቡ Melaku Gedif Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ቻይና ቤጂንግ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸው ከሚኒስትሮች ልኡኮቻቸው ጋር በመሆን በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሀገር የሳይበር አቅም ማሳያና ኩራት የሆነ ተቋም ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ቀድሞ በመለየት፣ በማክሸፍና በመቆጣጠር የሀገርን የሳይበር አቅም ማሳያና የሀገር ኩራት የሆነ ተቋም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ…
ስፓርት በቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳው የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ከ1 እስከ 4 ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ቡዜ ድሪባ 2 ሰአት ከ23 ደቂቃ…