Fana: At a Speed of Life!

ኅብረተሰቡ ነዳጅን ከመቆጠብ ባለፈ ኮንትሮባንድን በመታገል የዜግነት ድርሻውን ሊወጣ ይገባል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ሉዓላዊነት ጉዞ ከአስከፊ አደጋ የታደገን በመሆኑ ኅብረተሰቡ ነዳጅን ከመቆጠብ ባለፈ ኮንትሮባንድን በመታገል የዜግነት ድርሻውን ሊወጣ ይገባል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።…

ኢትዮጵያ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ሰፊ ሥርዓታዊ ሽግግር አድርጋለች – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ‌‎ባለፉት የለውጥ ዓመታት ኢትዮጵያ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ሰፊ ሥርዓታዊ ሽግግር አድርጋለች አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ''የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል…

መንግስት ለነዳጅ በወር 20 ቢሊየን ብር ድጎማ እያደረገ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ወራት ያጋጠመውን ዓለም አቀፍ የነዳጅ ችግር ለመፍታት መንግስት በወር 20 ቢሊየን ብር ድጎማ እያደረገ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተውን የጸጥታ ችግር ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት አየር…

ከሸማችነት ወደ ምርታማነት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የዜጎቿን ኑሮ ለማሻሻል በጀመረችው ጉዞ የከተማ ግብርና አዲስ ተስፋ ሆኖ ብቅ ብሏል። "ምግቤን ከጓሮዬ" ንቅናቄን ተከትሎ ከተሞች ፍጆታቸውን ሙሉ በሙሉ ከመሸመት በመላቀቅ የተወሰነውን ምርት አምርተው…

ኢትዮጵያ በሚገጥሟት ተግዳሮቶች ሳትገደብ ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በሚገጥሟት ተግዳሮቶች ሳትገደብ ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተገነባች ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሀሳብ በማህበራዊ ዘርፍ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአሶሳ ከተማ የተገነባውን የግራናይት ፋብሪካ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ የተገነባውን የግራናይት ፋብሪካ ጎብኝተዋል። ፋብሪካው እንደ ሀገር ለማዕድን ዘርፍ በተሰጠው ልዩ ትኩረት ግንባታው ተጠናቅቆ ከወራት በፊት ወደ ስራ መግባቱ…

በለውጡ ዓመታት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ለባህልና ስፖርት ዘርፍ በተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፡፡ “የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ሐሳብ ባለፉት ዓመታት በማህበራዊ ዘርፍ የተመዘገቡ…

ከ26 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሴቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ተችሏል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከ26 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ተችሏል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሯ “የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ሐሳብ…

ኢንስቲትዩቱ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካ ብሩህ ተስፋ ነው – ፕሬዚዳንት ዳንኤል ቻፖ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካ ብሩህ ተስፋ ነው አሉ፡፡ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፕሬዚዳንቱ ኢንስቲትዩቱን የጎበኙ ሲሆን፥…

በለውጡ ዓመታት ከ19 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ዓመታት ለ19 ሚሊየን 872 ሺህ 846 ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል። ሚኒስትሯ “የማህበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀውና በማህበራዊ ዘርፍ ባለፉት…