Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት ታሪፍ በተወሰነው መሰረት እንዲቀጥል ትዕዛዝ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የትራንስፖርት ታሪፍ በተወሰነው መሰረት ብቻ እንዲቀጥል ተዕዛዝ አስተላልፏል። ሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለሱን ለማሳወቅ ባወጣው መግለጫ÷ በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተው ግጭት…

የኢትዮጵያ አዲሱ የኢንዱስትሪ መልክ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዙሪያ የኃይል ፍላጎት በየዓመቱ በ2 ነጥብ 2 በመቶ እያደገ ባለበት በዚህ ወቅት ሀገራት ፊታቸውን ወደ ታዳሽ ኃይል እያዞሩ ይገኛሉ። በተለይም የሶላር ኃይል ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ የ70 በመቶ በላይ የዋጋ ቅናሽ በማሳየቱ…

በአዲስ አበባ በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ7 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ጥቅም ማስከበር ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ7 ቢሊየን 670 ሚሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ጥቅም ማስከበር ተችሏል አለ የከተማ አስተዳደሩ ፍትሕ ቢሮ። የቢሮ ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

ተቋማትን በሲስተም የሚመሩ የማድረግ ሥራ ፍሬው እየታየ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቋማት ሰው ላይ የተንጠለጠሉ ሳይሆኑ ቀጣይነት ያላቸው በሲስተም የሚመሩ ጠንካራ ተቋማት የማድረግ ሥራ ፍሬው እየታየ ነው አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀድሞ አፈ ጉባኤ ያለው አባተ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀድሞ አፈ ጉባኤ አምባሳደር ያለው አባተ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስትያን ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብራቸው ላይ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የሥራ…

አትሌቲኮ ማድሪድ ከአርሰናል – ተጠባቂው ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ቀጥሎ ይደረጋል፡፡ ምሽት 4 ሰዓት ላይ አትሌቲኮ ማድሪድ በሪያድ ኤር ሜትሮፖሊታኖ ስታዲየም የእንግሊዙን ክለብ አርሰናል ያስተናግዳል፡፡ የዛሬ ምሽት ተጋጣሚዎቹ…

የአቅም ውስንነት ያለባቸውን ዜጎች ተጠቃሚ የሚያደርግ የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰራር..

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የገንዘብ ውስንነት ያለባቸው አዲስ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ፈላጊ ደንበኞች ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አሰራር ዘርግቻለሁ አለ። የአገልግሎቱ የማርኬቲንግ ሽያጭ እና ደንበኞች አገልግሎት ስራ አስፈጻሚ ኢሳያስ ደንድር በሰጡት…

ባለፉት ስምንት ዓመታት የኢንዱስትሪ ሰላምን ለመፍጠር በርካታ ማሻሻያዎች ተደርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት ሰው ተኮር በሆኑ የሪፎርም ስራዎች የኢንዱስትሪ ሰላምን ለመፍጠር በርካታ ማሻሻያዎች ተደርገዋል አለ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር፡፡ የሰራተኞች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ137ኛ እንዲሁም በኢትዮጵያ ለ51ኛ ጊዜ…

በፓርቲዎች መካከል የውይይት ባህልን ለማዳበር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓርቲዎች መካከል የውይይት እና ዴሞክራሲያዊ ባህል እንዲዳብር እየሰራን እንገኛለን አለ የአዲስ አበባ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት። የጋራ ምክር ቤቱ ምክትል ሰብሳቢ ዘሪሁን ኮርሜ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት ለመገናኛ ብዙኃን…

ንቁ እና ተራማጅ ትውልድ ለመፍጠር…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት ከፍተኛ ስኬት ከተመዘገበባቸው እና ዐበይት ውጤቶች ከተገኘባቸው ማህበራዊ ዘርፎች መካከል ትምህርት ይጠቀሳል። በትምህርቱ መስክ ከተገኙ ትውልድ ተኮር እመርታዎች አንዱ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር…