የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉሊት ንግድ ለተሰማሩ እናቶች ዘመናዊ የንግድ ሼድ አስረከቡ sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በጎዳና ላይ በጉሊት ንግድ ይተዳደሩ ለነበሩ እናቶች ዘመናዊ የንግድ ሼድ እና ግብዓት በዛሬው ዕለት አስረክበዋል። ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በከተማችን በስፋት…
ፋና ስብስብ የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ። በስርዓተ ቀብሩ ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የኪነ ጥበብ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎቹ እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቹ ተገኝተዋል። ባደረበት ህመም ጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬ ያለንን ጥንካሬ ለትውልድ በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥ ይኖርብናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ያለንን ጉልበትና ጥንካሬ ለመጪዎቹ ተከታታይ ትውልዶች በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥና መቀጠል ይኖርብናል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዊልቼር ድጋፍ አደረጉ sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ለአካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የሚመራው የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ስራ ከጀመረበት ጊዜ…
ስፓርት ሞሮኮ እና ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫን ለማንሳት ይፋለማሉ sosina alemayehu Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አስተናጋጇ ሞሮኮ እና ሴኔጋል ዋንጫውን ለማንሳት ወደ ሜዳ ይገባሉ። ጨዋታው ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሞሮኮ መዲና ራባት ፕሪንስ ሙላይ አብደላ ስታዲየም ይካሄዳል። በደጋፊዎቹ ፊት የሚጫወተው የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን በግማሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ደንቢ ኢኮ ሎጅን መረቁ Abiy Getahun Jan 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ደንቢ ኢኮ ሎጅ በ36 ነጥብ 7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ መሆኑን የጠቅላይ…
ስፓርት አርሰናል እና ኖቲንግሃም ፎረስት አቻ ተለያዩ Yonas Getnet Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል እና ኖቲንግሃም ፎረስት 0 ለ 0 ተለያይተዋል። ምሽት 2፡30 ላይ የተካሄደው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ያለምንም ግብ የተጠናቀቀ ሲሆን÷ አርሰናል በሊጉ በሁለተኛ ደረጃ ከሚከተለው ማንቼስተር…
ስፓርት ድንቅ የአረንጓዴ ውበት በቤኑና መንደር… Yonas Getnet Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሐሳብ አመንጪነት የተሰራውና ከመተሐራ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘው ቤኑና መንደር ሩቅ ሆነው እንዲሁም በምስል ለሚመለከቱት ግሩም የሆነውን ድንቅ የአረንጓዴ ውበት ይዟል። ወደ ቤኑና መንደር ደርሰው…
ስፓርት ናይጄሪያ ግብጽን በማሸነፍ በአፍሪካ ዋንጫ 3ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች Yonas Getnet Jan 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ናይጄሪያ ግብጽን በማሸነፍ 3ኛውን ደረጃ ይዛ አጠናቀቀች ። ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ መደበኛ የጨዋታ ጊዜ አልቆ በመለያ ምት ናይጄሪያ ግብጽን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት…