Fana: At a Speed of Life!

ጌታ የተጠመቀባት ዮርዳኖስ..

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በልዩ መንፈሳዊ ስርዓት በድምቀት ከምታከብራቸው አበይት በዓላት አንዱ የጥምቀት በዓል ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚነግረን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሰላሳ ዘመኑ በዮርዳኖስ ባሕር…

የጥምቀት በዓል አከባበር የመዲናችን የቱሪስት መስህብ ሆኖ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል አከባበር የመዲናችን የቱሪስት መስህብ ሆኖ ይቀጥላል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከንቲባ አዳነች…

ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኗን ተከትሎ የዛሬው ዕለት ብሔራዊ በዓል እንዲሆን አወጀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን መሆኗን ተከትሎ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ የዛሬው ዕለት ብሔራዊ በዓል እንዲሆን አውጀዋል፡፡ ሴኔጋል በሞሮኮ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇን ሀገር ሞሮኮ በማሸነፍ በትናንትናው…

 ታፍራና ተከብራ የምትጸና ኢትዮጵያን ለመገንባት አንድነታችንን ማጠናከር ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ታፍራና ተከብራ የምትጸና ኢትዮጵያን ለመገንባት አንድነታችንን ይበልጥ ማጠናከር አስፈላጊ ነው አሉ። የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በፋሲለደስ ባሕረ ጥምቀት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በአከባባር ሥነ ሥርዓቱ ላይ…

ኢትዮጵያ የሌላት ውበት፣ ጸጋና ሃብት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እኛ ነን ማስተዋል ያቃተን እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ ውበት፣ ጸጋ እና ሃብት የለም አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነውን ደንቢ ኢኮ ሎጅን በዛሬው ዕለት…

የከተራ በዓልን በጎንደር በመታደማችን ልዩ ደስታ ተሰምቶናል – የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር በሚከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ቱሪስቶች በከተራ በዓል በመታደማችን ልዩ ደስታ ተሰምቶናል አሉ። የጥምቀት ከተራ በዓል በጎንደር ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ…

የከተራ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት ከተራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባህር በማቅናት ላይ ሲሆኑ የተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች እየተከናወኑ…

በጎንደር ከተማ ወድቆ ያገኙትን አይፎን ስልክ ለባለቤቱ የመለሱት እናት

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዋ ወ/ሮ አገኘሁሽ አሰፋ በጽዳት ባለሙያነት ተቀጥረው መስራት ከጀመሩ 9 ዓመት ሆኗቸዋል። ከዚህ ስራ በሚያገኙት አነስተኛ ደመወዝም ቤተሰባቸውን ያስተዳድራሉ። ወ/ሮ አገኘሁሽ አሰፋ ዛሬ ጠዋት ከተራ እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣…

የኢትዮጵያን አስደናቂነት ለመገንዘብ ማድረግ የሚገባን ዐይናችንን መግለጥ ብቻ ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የኢትዮጵያን አስደናቂነት ለመገንዘብ ማድረግ የሚገባን ዐይናችንን መግለጥ ብቻ ነው አሉ። ሚኒስትሯ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ተፈጥሮ አድልታ ባስዋበችው ቤንች ሸኮ ዞን ተገንብቶ ዛሬ የተመረቀው ደንቢ ኢኮ ሎጅ ተፈጥሮን…