Fana: At a Speed of Life!

ናይጄሪያ የነዳጅ ምርቷን በቀን ወደ 2 ሚሊየን በርሜል ከፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ የነዳጅ ምርቷን በቀን ወደ 2 ሚሊየን በርሜል ከፍ ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ በአቡጃ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በሰባት አዳዲስ ደንቦች ላይ ለአንድ ሳምንት ያህል የቆየ ውይይት አድርገዋል፡፡ የናይጄሪያ የላይኛው…

መልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመልካ አቴቴ እና መልካ ሰበታ የኢሬቻ በዓል በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ እና ሰበታ ክፍለ ከተሞች ተከብሯል፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ አባገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ወጣቶች እና የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ተገኝተዋል፡፡ በዓሉ ባሕላዊ ዕሴቱን…

በመዲናዋ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ዘጠኝ የአስልፓት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ፡፡ ከተመረቁት የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል÷ የቦሌ ሚካኤል ተሻጋሪ ድልድይ፣ ከአራራት ሆቴል - ኮተቤ ኮሌጅ፣ ከኮተቤ…

አርቲስት ሐሎ ዳዌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ሐሎ ዳዌ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ በኦሮሞ የኪነ-ጥበብ እድገት ውስጥ አስተዋጽኦ ካበረከቱ ታዋቂ አርቲስቶች አንዷ የሆነችው አርቲስት ሐሎ ዳዌ ባደረባት ሕመም ለረጅም ጊዜ ሕክምና ስትከታተል መቆየቷ ተመላክቷል፡፡…

መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ለባለሃብቶች ድጋፍ እያደረገ ነው- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የቤት አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የኢሌሌ ግራንድ ሪል ስቴትን በዛሬው ዕለት…

ሐረርን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ በሰጡት መግለጫ ÷ ሐረር ከተማን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ…

ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማና ሲዳማ ቡና 1 ለ1 በሆነ አቻ ውጤት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፍ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነትና ሎጂስቲክስ  ዘርፍ “በኤየር ካርጎ ኒውስ አዋርድ 2023” በሁለት ዘርፎች አሸንፏል፡፡ አየር መንገዱ የዓመቱ ምርጥ የጭነት አየርመንገድ ሽልማትን ለ2ኛ ጊዜ እንዲሁም የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አየር መንገድ ሽልማትን…