የሀገር ውስጥ ዜና በሀውዜን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12ኛ ክፍል ፈተና የወሰዱ 6 ተማሪዎች ህይወት አለፈ Amele Demsew Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሀውዜን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ 6 ተማሪዎች ሕይወት አለፈ። አደጋው ተማሪዎች ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ መልቂያ ፈተናን ተፈትነው ትናንት ከሰዓት በኋላ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሲጓዙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልላችን 639 ሺህ 105 ሄክታር መሬት ላይ የማሽላ ሰብል ለምቷል – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ Amele Demsew Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምርት ዘመኑ 464 ሺህ 821 ሄክታር መሬት ላይ የማሽላ ሰብል ለማልማት ታቅዶ ከእቅድ በላይ 639 ሺህ 105 ሄክታር መሬት መልማቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከአሸባሪ መረጃዎች ሥርጭት ጋር በተያያዘ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ ጀመረ Alemayehu Geremew Oct 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ቀደም ሲል ትዊተር በመባል ይታወቅ የነበረው የአሁኑ “ኤክስ” ላይ የሽብር ይዘት ካላቸው መረጃዎች ስርጭት ጋር በተያያዘ ምርመራ ማካሄድ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ኅብረቱ “ኤክስ” ላይ ምርመራ የጀመረው ከጥላቻ ንግግር፣ ከሐሰተኛ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቶታል Amare Asrat Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደውና ሀምበሪቾ ዱራሜን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ 2 ለ 1 አሸንፏል። …
ፋና ስብስብ ከአንዲት እናት 11 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና ተወገደ Feven Bishaw Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ተርጫ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ65 ዓመት ዕድሜ ካላቸው እናት 11 ኪሎግራም የሚመዝን ዕጢ በተሳካ ቀዶ ህክምና መውጣቱን ሆስፒታሉ አስታወቀ። በሆስፒታሉ የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልዑክ ከዓለም ባንክና ከአይኤምኤፍ አመራሮች ጋር ተወያየ Feven Bishaw Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ማራኬሽ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ እና ከአለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫጋር ተወያየ። ልዑኩ በሞሮኮ ማራኬሽ በሚካሄደው የዓለም ባንክ ግሩፕ አይኤምኤፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንሻይን ኢትዮጵያ በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ Feven Bishaw Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንሻይን ኢትዮጵያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ:: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከሰንሻይን ኢትዮጵያ ውል ቴክስታይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተወያዩ Feven Bishaw Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የትምህርት እና ሙያዊ ሥልጠናዎች ሚኒስትር ማዳድ ዓሊ ሲንድ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ በትምህርቱ ዘርፍ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች በትብብር መሥራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ እየተተገበረ ያለው የት/ቤቶች የምገባ መርሐ-ግብር በዓለም አቀፍ ተቋማት ተጎበኘ Alemayehu Geremew Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እየተተገበረ የሚገኘው የተማሪዎች የምገባ መርሐ- ግብር በዓለም አቀፍ ተቋማት ተጎብኝቷል፡፡ በደጃዝማች ወንድይራድ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በተካሄደው ጉብኝት÷ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ መርችዋክስ፣…