Fana: At a Speed of Life!

የመጀመሪያው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአይሱዙ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ፣ሽያጭና ድህረ ሽያጭ ማዕከል በዛሬው ዕለት ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ÷የጭነት ተሽከርካሪዎች እንዲመረቱ…

በመዲናዋ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈቃድ የወሰዱ አካላት ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፈቃድ የወሰዱ አካላት ወደ ጅምር የግንባታ ስራ መግባታቸውን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በባለስልጣኑ የግንባታ ክትትልና ቁጥጥር ዘርፍ ዳይሬክተር ከማል ጀማል…

የወባ ሥርጭትን ለመቆጣጠር  ዜጎች የመከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ ይገባል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት ለመቆጣጠር ዜጎች የወባ መከላከያ መንገዶችን በትክክል ሊተገብሩ እንደሚገባ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ አሳሰቡ፡፡ 5ኛው ሀገር አቀፍ የወባ ሳምንት “ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል“በሚል መሪ ሃሳብ በአሶሳ…

የኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የስነ-ጽሁፍ ዘርፍ ኖቤል አሸናፊዋ አሜሪካዊት ገጣሚ ሉዊስ ግለክ በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የተለያዩ ዘገባዎች ገለጹ። በያል ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ፕሮፌሰር የነበሩት ግለክ የመጀመሪያ የግጥም ሥራ ስብስባቸውን…

የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ በሙሉ አቅሙ ኃይል ማመንጨት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የተርባይኑ ጥገና ተጠናቆ በሙሉ አቅሙ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ ገለጹ። የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስራ አስኪያጅ ብሩክ ኤባ፤ አሁን ላይ የኃይል ማመንጫ…

ለ7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ወገኖች የምግብና የገንዘብ ድጋፍ መደረጉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ በሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታ፣ የአስቸኳይ ድጋፍ፣ የግብርና ስራዎችና ሌሎች ሀገራዊ…

ከዚህ ቀደም ለልማት ስራ ባልዋለ አካባቢ የቅባት እህል በስፋት እየለማ ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም ለልማት ስራ ያልዋለና በረሀማ የሆነ አካባቢ ለዘይት ፋብሪካ በግብአትነት የሚውል የቅባት እህል በስፋት እየለማ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። የተፈጥሮ ጸጋን በአግባቡ መጠቀም ከተቻለ ውጤታማ…

ቱርክ ከአፍሪካ ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር ታደርጋለች – ኤርዶሃን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከአፍሪካ ጋር በጋራ ጥቅም ላይ የተመሰረተ ትብብር እንደምታደርግ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ገለጹ፡፡ ኤርዶሃን በ4ኛው የአፍሪካ -ቱርክ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ የቱርክ ባለሃብቶች በአፍሪካ…

የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመቅረፍ የመምህራን ጉዳይ ሊጤን ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተማሪዎች ውጤት ላይ የተመዘገበውን ዝቅተኛ ውጤት ለማሻሻልና የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመቅረፍ የመምህራን ጉዳይ ሊጤን እንደሚገባው ምሁራን ተናገሩ። ምሁራኑ ለተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል ሁሉም ሀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ብለዋል።…