Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 አመት በታች ቡድን ኢኳቶሪያል ጊኒን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል። ከኢኳቶሪያል ጊኒ የተጫወተው የሴቶች ወጣት ቡድን ጨዋታውን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በመጀመሪያው ጨዋታ አንድ አቻ…

በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ “ሥውር ውጊያ” የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ '"ሥውር ውጊያ" የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ፡፡ ፊልሙ በሳይበር አለም የሚያጋጥሙ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተመስርቶ የተሰራ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ፣ አርባ ምንጭ ፣ጅግጅጋ እና ጅማ ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በአዲስ…

በአምስተርዳም ማራቶን አትሌት መሠረት በለጠ አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት መሰረት በለጠ በአምስተርዳም ማራቶን አሸናፊ ሆናለች። አትሌት መሰረት ርቀቱን 2 ሰአት ከ18 ደቂቃ ከ21 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ነው አሸናፊ የሆነችው። አትሌቷ ባለፈው አመት ጥር ወር በኳታር ዶሃ…

የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ አርቲስት ሀሎ ከአፍራን ቀሎ የሙዚቃ ኮከቦች ጋር በመሆን የኦሮሞን ህዝብ ኪነጥበብ በማሳደግና ለህዝብ ድምፅ…

የደልሂ ግማሽ ማራቶን በአትሌት አልማዝ አያና አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደው 18ኛው የደልሂ ግማሽ ማራቶን የሩጫ ውድድር አትሌት አልማዝ አያና አሸነፈች፡፡ ርቀቱን ለማጠናቀቅም 1 ሰዓት ከ 7 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ ፈጅቶባታል። አትሌቷ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ዓለም አቀፍ ውድድር ተመልሳ…

በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በደሴ፣ ባሕር ዳር፣ ሐዋሳ፣ ሆሳዕና እና ሚዛን አማን ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በደሴ ማዕከል…

ፕሬዚዳንት ፑቲን ሰሞኑን ወደ ቻይና ሊያቀኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሰሞኑን በፈረንጆቹ ጥቅምት 17 እና 18 በሚካሄደው የ ”ቤልት ኤንድ ሮድ መድረክ” ለመሳተፍ ወደ ቤጂንግ እንደሚያቀኑ ተሰምቷል፡፡ ከመድረኩ ጎን ለጎንም ፕሬዚዳንት ፑቲን ከቻይናው አቻቸው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ…

አሜሪካ ለእስራዔል ድጋፍ 2ኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላከች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ “ድዋይት ኤይዘን ሃወር” የተሰኘውን ሁለተኛውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቧን ለእስራዔል ድጋፍ እንዲውል ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር ላከች፡፡ ዋሽንግተን ቀደም ሲል “ጀራልድ ፎርድ” የተሰኘውን የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ…