Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተቋም መታወቂያን አስመስሎ በማዘጋጀት ሰዎችን እያስፈራራ ገንዘብ ሲቀበል ነበር በተባለ ተጠርጣሪ ላይ ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ። የክስ መመስረቻ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ…

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ከተለያዩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ላይ÷ በክልሉና በሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ፣ የፖለቲካ እና የጸጥታ ጉዳዮችና ቀጣይ እቅዶች እንዲሁም…

ኳታር በኢትዮጵያ በምታስገነባው ልዩ የኩላሊት ሕክምና ሆስፒታል ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የኢትዮጵያ አምባሳደር ፈይሰል አልይ ከኳታር የልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ኸሊፋ ብን ጃስም አልከዋሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና በኳታር የሁለትዮሽ ትበብር ማዕቀፎች ዙሪያ መምከራቸውን የኤምባሲው መረጃ ያመላክታል፡፡…

15 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክ/ ከተማ ወረዳ 6 ዳትሰን ሰፈር ተብሎ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ ጠጅ ቤት 15 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕፅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ ዕፅ በወረቀት በመጠቅለል…

ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት ተስማማ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ ቹንቾን ከተማ ከሚገኘው ታዋቂው ኮያንግፖኦክ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ኪም…

ለዜጎች የስራ እድል የሚፈጥሩ የኢኮኖሚ ዘርፎች በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ላይ ተካትተዋል – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ የአጋማሽ ጊዜ የስራ አፈፃፀም የማረጋገጫ መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በስትራቴጂው ከተካተቱት ውስጥ እስካሁን የተሰሩ ስራዎች፣ የቀሩ ስራዎች እና ስራዎች በእቅድ መሰረት ያልተሰሩበት ምክንያት መለየት…

የምክር ቤቱ የአቅም ግንባታ ሥራዎች አፈጻጸም አበረታች ነው – አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት ቅድመ - ዝግጅት ያከናወናቸው ሥራዎችን አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ በዚሁ ወቅት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ÷ የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት በቅድመ- ዝግጅት ሥራው በአቅም ግንባታ…

የዶራሌ ሁለገብ ወደብና የጅቡቲ ካርጎ ተርሚናል የዝውውር ፍሰትን ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ከስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና የጅቡቲ ካርጎ ተርሚናል አስተዳደራዊ የአሠራር ክፍተቶችን በመቅረፍ የዝውውር ፍሰትን ማቀላጠፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከስምምነት ተደርሷል። በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች ዓለም አቀፍ ነፃ…

የሲንጋፖር የወደብ ባለስልጣን በኢትዮጵያ ሎጀስቲክስ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር የወደብ ባለስልጣን በኢትዮጵያ በሎጀስቲክስ ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማራ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በሲንጋፖር ከወደቡ ባለስልጣን ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋን (ፕ/ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር አድርገው ሾሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመቱን የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ እንዲቋቋም…