Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስራዎች ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚገመት የገቢ ምርቶች በሀገር ውስጥ ተተክተዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወኑ ስራዎች ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለፁ። የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አመራሮችና ሠራተኞች…

የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት የበጀት ድጋፍ ረቂቅ ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት በ2016 በጀት ዓመት የበጀት ድጋፍ ረቂቅ እና ሌሎች አጀንዳዎች ላይ እየተወያየ ይገኛል፡፡ ከሰሞኑ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ሲያካሂድ በክልሉ ርእሰ…

18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስተባባሪ ዐቢይ ኮሚቴ ዛሬ ባካሄደው ጉባኤ የ18ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መነሻ እቅድ ላይ ተወያይቷል፡፡ በዓሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት አስተባባሪነትና በሶማሌ ክልል አስተናጋጅነት…

ለጷጉሜን ቀናት የተሰጡ ስያሜዎች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት የጷጉሜን ቀናት የሚከበርበትን እና ለእያንዳንዱ ቀናት የተሰጡ ስያሜዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህም ፦ ጷጉሜ 1 የአገልግሎት ቀን ጷጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን ጷጉሜ 3 የበጎነት ቀን ጷጉሜ 4…

በጆሃንስበርግ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ህንፃ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ60 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡ በአደጋው ከ40 በላይ ሰዎችም ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የተገለጸ ሲሆን በከተማዋ መሀል የሚገኝ ህንፃ መውደሙ ነው የተገለፀው፡፡ የደቡብ…

በጋምቤላ ከተማ ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ህዝባዊ የሰላም ኮንፈረንስ በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በክልሉ ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ በየደረጃው የተካሄደው ህዝባዊ የውይይት መድረክ ማጠቃለያ…

ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማና መሰረት ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑካን ቡድን ከፈረንሳይ የልማት ድርጅት ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡ በውይይታቸውም÷ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ የሆኑ ተጨማሪ የትብብር ፕሮጀክቶችን በጋራ መስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

በሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያውያንን መብት ለማስጠበቅ ያለመ ስምምነት እንዲጸድቅ ለምክር ቤት ተመራ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚኖሩ በርካታ ኢትዮጵያውያንን መብት ለማስጠበቅ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚረዳ የታመነበት ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤትም የስምምነቱ መፈረም በሊባኖስ  ለሚገኙ…

ዜጎች የዲጂታል ክሕሎታቸውን ለሰላም ግንባታ ማዋል እንደሚገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች የዲጂታል ክሕሎታቸውን ለሰላም ግንባታ ማዋል እንደሚገባቸው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሁሪያ አሊ ገለጹ፡፡ የቀድሞው ፌስቡክ የአሁኑ ሜታ ኩባንያ ያዘጋጀው የዲጂታል ክሕሎትና የሰላም ግንባታ አስፈላጊነት ላይ ያተኮረ ውይይት በአዲስ…