Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ – ሲንጋፖር የንግድ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ - ሲንጋፖር የንግድ ፎረም በሲንጋፖር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽነር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እና የኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አሰፈጻሚ አክሊሉ ታደስ በፎረሙ ላይ እየተካፈሉ ነው፡፡ ኮሚሽነሯ…

ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በተለያዩ መሥኮች እንሰራለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ በንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ጸጥታ ጉዳዮች ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ በናይጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አዋል ዋግሪስ መሐመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ቦላ አሕመድ ቲኑቡ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ“ዶሃ ኤክስፖ 2023” ተሳታፊ ሀገራት መንገደኞችን ለማጓጓዝ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኳታር በሚካሄደው “ዶሃ ኤክስፖ 2023” ዓለምአቀፍ የንግድ ትርዒት ላይ የሚሳተፉ የአፍሪካ ሀገራት መንገደኞችን ለማጓጓዝ መመረጡ ተገለጸ፡፡ በመሆኑም አየር መንገዱ የበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ተጓዥ መንገደኞችን እና የንግድ…

በአንድነት ስንሰራ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን የአትሌቶቻችን ድል አድራጊነት ማሳያ ነው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድነትና በመተባበር ስንሰራ ውጤቱ ያማረ እንደሚሆን የአትሌቶቻችን ድል አድራጊነት ማሳያ ነው ሲል የኢፌዴሪ መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኢትዮጵያ በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በተካሄደው 19ኛው የዓለም…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሄደ፡፡ ዛሬ በተካሄደው የስራ ማስጀመሪያ መረሐ ግብር ላይ÷ ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል…

የቻይና -አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቤጂንግ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና -አፍሪካ የእውቀት ሽግግር ሲምፖዚየም በቤጂንግ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኝው ሲምፖዚየም ላይ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ትስስር ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ኢትዮጵያን…

የ953 ኪሎ ሜትር አዳዲስ መንገዶች ግንባታ ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 953 ኪሎ ሜትር አዳዲስ መንገዶች ግንባታና 238 ኪሎ ሜትር የነባር መንገዶች የማጠናከር እና ደረጃ ማሻሻል ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ የሚያስተዳድረው የፌደራል መንገድ…

የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም አፍሪካ የማካካሻ በጀት ያሻታል – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመከላከል እና ለመቋቋም አፍሪካ የማካካሻ በጀት እንደሚያሥፈልጋት የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል አፍሪካ-መር የባለ-ብዙ ወገን ትብብር እንደሚያሻም…

በጀግንነት በወደቁ አባቶቻችን ታሪክ በዓለም አደባባይ እንድንኮራ አድርጎናል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰው ልጆች ነጻነትና ክብር በጀግንነት በወደቁ አባቶቻችን ታሪክ ኢትዮጵያዊያን በዓለም አደባባይ እንድንኮራ አድርጎናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያዋ ቹንቾን ከተማ ለጀግኖች…

3 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘመናዊ የግብርና መሳሪያ መታረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የመኸር ወቅት እስካሁን 3 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘመናዊ የግብርና መሳሪያ መታረሱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ለፋና ብርድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በ2014/15 የመኸር…