አዲስ አበባ እና ቹንቾን ከተሞች በከተማ ልማት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የደቡብ ኮሪያዋ ቹንቾን ከተሞች በትምህርትና ሥልጠና፣ በመሬት አስተዳደር፣ ከተማን በማዘመን፣ በከተማ ልማት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ…