ቢዝነስ ክልሉ ከ43 ሺህ ቶን በላይ ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል Feven Bishaw Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 43 ሺህ 141 ቶን ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማቅመም ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅማም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Amele Demsew Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪንሰት ብሩታ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል አደርገውላቸዋል ።…
ስፓርት ሊቨርፑል ሞይሰስ ካይሴዶን በከፍተኛ የዝውውር ገንዘብ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ Mikias Ayele Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ኤኳዶራዊውን የመሃል ክፍል ተጫዋች ሞይሰስ ካይሴዶን ከብራይተን በእንግሊዝ የዝውውር ታሪክ ክብረወሰን በሆነ ዋጋ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ሊቨርፑል ለካይሴዶ ዝውውር ለብራይተን 110 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል…
የሀገር ውስጥ ዜና 9ኛው የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሙኒኬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው Amele Demsew Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛው የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሙኒኬሽን ፎረም "ጠንካራ ዲፕሎማሲና ተግባቦት ለዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት" በሚል መሪ ቃል በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር/ኢ/ር) በዚሁ ጊዜ እንዳሉት ÷ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ ብቻ…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ይጀመራል Mikias Ayele Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት በርንሌይ ከማንቼስተር ሲቲ በሚያደርጉት ጨዋታ ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በፕሪሚየርሊጉ መክፈቻ አዲስ አዳጊው በርንሌይ ከአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ይጫወታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ247 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ኮኬይን ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 29 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ኮኬይን ተያዘ፡፡ የተያዘው ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ እጽ 247 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ አለው መባሉን የጉምሩክ ኮሚሽን መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀድሞ አይካ አዲስ ተብሎ ይጠራ የነበረውና በአዲስ መልክ ተደራጅቶ ቡሉኮ ኢንቲግሬትድ ጨርቃጨርቅ የሚል ስያሜ ያገኘውን ፋብሪካፋ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች በፋብሪካው ጉብኝት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል አስፈላጊ የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Melaku Gedif Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2016 የትምህርት ዘመን አስፈላጊ የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት ድጋፍ እንዲደረግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የቢሮ ሃላፊው ኪሮስ ግዑሽ (ዶ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በክልሉ…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የግብርና ምርቶች ከ850 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ክትትል ከሚደረግባቸው ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የግብርና ምርቶች 854 ሚሊየን 834 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ፡፡ ለውጭ ገበያ የቀረቡት የግብርና ምርቶችም÷ የቅባት እህሎች፣ የጥራጥሬ ምርቶች፣ የብርዕና አገዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በውስብስብ አሰራር ምክንያት የተገዛው ስኳር ወደ ሀገር ውስጥ አልገባም ዮሐንስ ደርበው Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በዋናነት ስኳሩ ከተገዛበት ሀገር ውስብስብ አሰራርና ቢሮክራሲ ጋር በተያያዘ ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት አለመቻሉን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ስኳሩ የተገዛው ከብራዚል ሲሆን ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ምርቱን…