ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር እየተደረገ ያለው ዝግጅት የሚበረታታ ነው -አቶ ጣሂር መሃመድ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር እየተደረገ ያለው ዝግጅት የሚበረታታ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ ጣሂር መሃመድ ገለጹ፡፡
በጎንደር ጥምቀትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ የተገባ ሲሆን፥ በዓሉን ለማክበር…