Fana: At a Speed of Life!

በምርመራ ኦዲት 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከሕገ-ወጥ ግብይትና ታክስ ማጭበርበር ድርጊት ጋር ተያይዞ በተከናወነ የምርመራ ኦዲት ድርጅቶች ለመንግሥት ያልከፈሉት 5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መገኘቱን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ድርጅቶቹም ግኝቱን ጨምሮ ከወለድና ቅጣት…

ለ3ኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር በ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስተኛው የቴሌኮም ኦፕሬተር በ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት ፈቃድ ለመስጠት መታቀዱን የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ገለጸ። በኢትዮጵያ በቅርቡ ገቢራዊ በተደረገው ከሀገር በቀል የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ አንዱ በመንግሥት ብቻ ሲቀርብ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከፋኦ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካይ ፍራይ ዚሙድዚ ጋር ተወይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ተቋማት በተለይም በግብርናው ዘርፍ በጋራ የውጭ ቀጥተኛ…

አምባሳደር ኤል አሚን ሱውፍ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮችን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ተወካይ አምባሳደር መሃመድ ኤል-አሚን ሱውፍ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች ሶማሊያን ለማረጋጋት ላደረጉት አስተዋፅዖ አመስግነዋል፡፡ በሶማሊያ ባይደዋ ሰላም ማስከበር ተልዕኮ ግዳጃቸውን የፈፀሙ የኢትዮጵያ ወታደሮች…

ኢትዮጵያ ከሀገራትና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሀገራትና ከዓለም አፍ ተቋማት ጋር ያላትን የባለብዙ ወገን እና የሁለትዮሽ ትብብሮች አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የተደረጉ የተለያዩ…

ደቡብ ኮሪያ በተለያዩ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓርክ ጂን አስታወቁ፡፡ ፓርክ ጂን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ደቡብ ኮሪያ እና ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ…

በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ጥገና ስራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ከ8 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ጥገና ስራ መከናወኑን የክልሉ መንገዶች ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የእቅድ ዝግጅት እና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አሸናፊ ሃብታሙ እንደገለጹት÷ በ2015 በጀት ዓመት…

የካንሠር ሕክምና ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የካንሠር ሕክምና አገልግሎትን በማሳደግ ሕክምናውን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚመዘገበው 77 ሺህ አዳዲስ የካንሠር ታማሚ ሕክምና እያገኙ ያሉት ከ15 በመቶ በታች ናቸው፡፡ ሕክምና…

ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እንደምትሠራ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሠራ ገለጹ፡፡ በሴንት ፒተርስበርግ የተደረገውን የሩሲያና አፍሪካ ጉባዔ በተመለከተ አምባሳደሩ ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

አማካሪ ኮሚቴው ለምክር ቤቱ የቀረበውን የአስቸኳይ ጊዜ አጀንዳ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የምክር ቤቱ አማካሪ ኮሚቴ አጀንዳውን በሙሉ ድምፅ አፀደቀ። በአማራ ክልል ያጋጠመውን የፀጥታ መደፍረስ ተከትሎ የፌዴራል መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኢፌዲሪ…