አየር ሃይል ዘመኑ የደረሰበትን ትጥቅ እስከመታጠቅ የደረሰ የሀገር ኩራት ተቋም ሆኗል – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ሃይል ዘመኑ የደረሰበትን ትጥቅ እስከመታጠቅ የደረሰ የሀገር ኩራት ተቋም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ70ኛ ቃኘው ኮርስ ዕጩ መኮንኖችና አሰልጣኞች በአየር…