በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራትና ተቋማት መሪዎች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራትና ተቋማት መሪዎች እንደሚሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)…