Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ ከኢንዶኔዢያ አምባሳደር፣ ከየመን ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ እና ከኒውዚላንድ አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኢንዶኔዢያ አምባሳደር ቡሲራ ባንሱር፣ ከየመን ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ያህያ አል ኤሪያኒ እና ከኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል አፕቶን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና…

የቅርፅና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው የኖኪያ ስልክ ቀፎች ገበያ ላይ ሊውሉ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች ኤም ዲ ኩባንያ የቅርጽና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው አዳዲስ የኖኪያ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን ለገበያ ሊያቀርን እንደሆነ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው እንዳስታወቀው÷ የስልክ ቀፎዎቹ የነበራቸውን መለያ ሳይለቁ የተወሰነ የቅርፅ እና የአገልግሎት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን - የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር 2. ትዕግስት ሃሚድ - የኢንፎርሜሽን መረብ…

3ኛ አየር ምድብ ፀረ ሰላም ኃይሎችንና አልሸባብን በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ ያለው ነው – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛ አየር ምድብ ፀረ ሰላም ኃይሎችንና አልሸባብን በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ ያለው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የ3ኛ አየር ምድብን የግዳጅ አፈፃፀምና የበረራ…

የካናዳ መንግስት በኢትዮጵያ የአካል ጉዳተኞች አካቶ ትምህርት ፕሮጀክትን ውጤታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳተኞች አካቶ ትምህርት ፕሮጀክትን ውጤታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሺኣ ታባህ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በትብብር ስምምነት የሚከናወኑ ተግባራትን…

የጃፓኗ ካሳማ ከተማ ከንቲባ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የስፖርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኗ ካሳማ ከተማ ከንቲባ ሺንጁ ያማጉቺ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የተለያዩ የስፖርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። በጃፓን ካሳማ ከተማ ላለፋት ተከታታይ አምስት ዓመታት በታሕሳስ ወር በጀግናው አትሌት ሻምበል አበበ በቂላ ለመዘከር የግማሽ…

10ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ሀገር አቀፍና 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ። ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲንፖዚየሙ "የህብረት ስራ ማህበራት ሚና ከገበያ በላይ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ…

የወጣቶችና አፍላ ወጣቶችን የጤና አጠባበቅ ሥርዓት ለማሻሻል የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች የጤና አጠባበቅ ሥርዓትን ለማሻሻል ያግዛል የተባለ ብሄራዊ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። ፕሮጀክቱ ለሶስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን÷በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች ተግባራዊ ይደረጋል…

የጤና ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶ/ር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተወለዱት ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን÷ በህብረተሰብ ጤና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የስነ ተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ ዕቅድን ሰብ-ስፔሻላይዝ…

ዜጎች የቤት አቅርቦት እንዲያገኙ የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ቤቶች ልማት ድርጅት ባለቤትነት፣ በፌዴራል ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አማካሪነት እና በኦቪድ ኮንስትራክሽን ተቋራጭነት በባሕር ዳር ከተማ የተገነቡት የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች ተመርቀዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ…