የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ክልሎቹ የሚመሩበትን ሥርዓት ለመወሰን በቀረበ ሞሽን ላይ እየመከረ ነው Amare Asrat Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት አዲስ በሚደራጀው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና በነባሩ የደቡብ ክልል መካከል የሚኖረውን አስተዳደራዊና ህጋዊ ጉዳዮች የሚመራበትን ሥርዓት ለመወሰን የቀረበ የውሳኔ ሀሳብ (ሞሽን) ላይ እየመከረ ነው። ስድስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ከሮማኒያ አምባሳደር ጋር በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Amare Asrat Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በኢትዮጵያ ከሮማኒያ አምባሳደር ሉሊያ ፓታኪ ጋር በጋራ ሊሰሯቸው በሚችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ላይ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበሩ ታሪካዊ ግንኙነቶች እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴሩ አመራሮችና ሰራተኞች በጎዴ ከተማ አረንጓዴ አሻራ አኖሩ Amare Asrat Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በጎዴ ከተማ መናፈሻ ቦታ የተለያዩ 5 ሺህ ችግኞች በመትከል አረንጓዴ አሻራ አኖሩ። በመርሃ ግብሩ ላይ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) ጨምሮ የሚኒስቴሩ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የ45 ትምህርት ቤቶች ጥገና እየተከናወነ ነው Amare Asrat Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በነበረው ግጭት ውድመትና ከፊል ጉዳት ከደረሰባቸው 282 ትምህርት ቤቶች 45 በጥገና ላይ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ እስካሁን በተከናወነው ሥራ የ31 ትምህርት ቤቶች ጥገና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና ይሆናል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) Amare Asrat Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የጸና እንደሚሆን የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስታወቁ። የፍትሕ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የተከለከሉ ተግባራት ምንድናቸው? Amele Demsew Aug 4, 2023 0 በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የዚህን አዋጅ አላማ ለማሳካት አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፦ 1) የአደባባይ ስብሰባና ሰልፍ ማድረግ፣ መደራጀት፣ በቡድን ሆኖ መንቀሳቀስን የመከልከል፣ 2) የሰዓት እላፊ የማወጅ፤ ለተወሰነ ጊዜ አንድ መንገድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዜ ብሔራዊ ፓርክን ማልማት የሚያስችል የ5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ Amare Asrat Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን ማዜ ብሔራዊ ፓርክን ማልማት የሚያስችለውን የ5 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ ስምምነት ከፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ጋር ተፈራረመ። ስምምነቱን የኃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሮማን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስትን ተሽከርካሪ በመጠቀም ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመጫን ለሽብር ቡድን ሊያስረክቡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ Feven Bishaw Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትን ተሽከርካሪ በመጠቀም ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመጫን ለሽብር ቡድን ሊያስረክቡ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጣሪዎቹ አህመድ እንድሪስ፣ አስራት ዲባባ፣ ሶሪ ተካልኝ፣ ጎንፋ ሶር ፣ አቡበከር ፈንታሁን ፣ መሐመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ36 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸው ተገለጸ Amele Demsew Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተያዘው የክረምት ወቅት ከ36 ሚሊየን በላይ ችግኞች መተከላቸውን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ባበክር ሀሊፋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፥ የክረምት ችግኝ ተከላ በይፋ ከተጀመረበት አንስቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መተከሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እስካሁን በ1 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታር መሬት ላይ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የመርሐ ግብሩን ዕቅድ ለማሳካት ከቅድመ ዝግጅት ጀምሮ በተከናወኑ ተግባራት…