Fana: At a Speed of Life!

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጨዋቾችን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሁለት የውጭ ሀገር ተጫዋቾችን ለሁለት ዓመት ኮንትራት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ክለቡ ናይጀሪያዊው ሞሰስ ኦዶ ቶቹኩን እና ጋናዊውን አማካይ ክዋሜ አዶምን ማስፈረሙን የክለቡ መረጃ ያመላክታል፡፡ ኦዶ ቶቹኩ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የሕዝብን ሠላምና ደህንነት ለማስጠበቅ በቀረበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር ሁለተኛ የስራ ዘመን አራተኛ መደበኛ ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ ጉባዔ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በሚኖረው ቆይታ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያይ ተመላክቷል። የክልሉ ምክር…

የኤች አይ ቪ ሥርጭት በወጣቶች አዲስ የመያዝና ከእናት ወደልጅ የመተላለፍ ምጣኔ በሚፈለገው ልክ ዝቅ አላለም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች አይ ቪ/ኤድስ ሥርጭት በወጣቶች አዲስ የመያዝ እና ከእናት ወደልጅ የመተላለፍ ምጣኔ በሚፈለገው ልክ ዝቅ አለማለቱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመሆኑም እነዚህን የሕብረተሰብ ክፍሎች መሰረት ያደረገ ሥራ እንደሚጠበቅ በሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ…

በክልሉ በ2015 በጀት ዓመት አበረታች ስራዎች ተከናውነዋል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ2015 በጀት ዓመት አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ፡፡ የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 2ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ…

የውጭ ጎብኚዎች ለመሳብ የተከናወኑ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከውጭ  ሀገራት ጎብኚዎች የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ የተከናወኑ ስራዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገባቸውን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽንና የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ አለማየሁ ጌታቸው እንደገለጹት÷…

ከግማሽ ሚሊየን በላይ የመዲናዋ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከግማሽ ሚሊየን በላይ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። የውኃ ፕሮጀክቶቹ የከተማዋን ዕለታዊ የውኃ ምርት እና ስርጭት እንዲሁም የፍሳሽ ማስወገድ አቅም ከፍ…

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 6 ነጥብ 3 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለመትከል ከታቀደው 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ችግኝ እስካሁን ከ6 ነጥብ 3 ቢሊየን በላይ ችግኝ  መተከሉን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ እያሱ ኤልያስ (ፕ/ር) ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የማሕበራዊ ሚዲያ ቁማርተኞች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግስት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የአማራ ሕዝብ ጠላት አድርገዉ የሚቀሰቅሱ ጽንፈኞችና በሰዉ ህይወት በመነገድ ኪሳቸዉን የሚያደልቡ የማኅበራዊ ሚዲያ ቁማርተኞች ከድርጊታቸዉ እንዲቆጠቡ መንግስት አሳሰበ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ…

የኢትዮጵያ ልብ ሠራዊታችን ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

መከላከያ ሠራዊታችን የኢትዮጵያ ጋሻና መከታ፣ ኩራትና ዋስትና ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ በሙሉ ክብር፣ ፍቅር እና አንድነት በእያንዳንዱ የመከላከያ ሠራዊታችን አመራር እና አባል ልብ ውስጥ እንዳለች ከተግባርም ከታሪክም አይተናል። ኢትዮጵያ በሠራዊታችን ልብ ውስጥ ያለችው በፍጹም የሀገር ፍቅር መስዋዕትነት ነው።…