Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ የ2015 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የተሰጠው የ6ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷በዘንድሮው የ2015 የትመህርት ዘመን የ6 ክፍል…

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀመረ። በዛሬው ዕለት የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናቸውን እየወሰዱ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በአማራ ክልል ለኢንቨስተሮች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት ተዘርግቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ሥርዓት መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ይሄነው ዓለም፥ በአማራ ክልል በተለያዩ ዘርፎች…

በኦሮሚያ ክልል በያዝነው የመኸር ወቅት 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በዘር ለመሸፈን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የመኸር ወቅት 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር በተለያየ የሰብል ዘር ለመሸፈን እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ሁለንተናዊ…

እየተገነቡ የሚገኙ መንገዶች በጥራትና በተያዘላቸው ጊዜ መጠናቀቅ አለባቸው – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየተገነቡ ያሉ መንገዶች ጥራታቸውን ጠብቀው በተያዘላቸው ጊዜ መጠናቀቅ እንደሚገባቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ የአስፓልት መንገዶችን በተለይም የከተማውን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገብቷል፡፡ ዋልያዎቹ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ያረፉ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት ቀናት ልምምድ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ ቆይታው ሐምሌ 26 በዋሽንግተን ዲሲ ከጋያና…

ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦችና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምቦች እና 58 የቦምብ ፊውዞችን በመያዝ ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ባደረጉት የሁለትዮሽ ውይይት በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ…

ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸኔ የሽብር ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ለማድረግ ሲጓዙ የነበሩ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ መነሻቸውን ከአዋሽ አድርገው በመንግሥት መኪና  2 ስናይፐር ፣ አንድ ላውንቸር፣ 5…