በእነ ወንድወሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ መዝገብ ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ ታዘዘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብር ወንጀል በተከሰሱት በእነ ወንድወሰን አሰፋ (ዶ/ር) የክስ መዝገብ ተካትተው ያልቀረቡ ተከሳሾችን ፖሊስ አፈላልጎ እንዲያቀርብ ታዘዘ፡፡
ትዕዛዙን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የጸረሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።…