የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ጉዳይ
https://www.youtube.com/watch?v=BtUINGvyzF8
አዘርባጃን በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶች ላይ ኢትዮጵያን እንደምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ አገልግሎቶች ዲጂታይዜሽን ላይ ልምዷን ለማካፈልና ኢትዮጵያን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስና ሶሻል ኢኖቬሽን ኤጀንሲ ሹም…
ቢኒያም በላይ እና ዮሴፍ ታረቀኝ የውድድር አመቱ ኮከቦች በመሆን ተመረጡ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተጫዋች ቢኒያም በላይ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመረጠ።
‘የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፎትቦለርስ አሶሴሽን’ እንዳስታወቀው ተጫዋቹ፥ በየክለብ አምበሎች በተደረገ ምርጫ ቀዳሚ በመሆን የውድድር…
ኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ የቀጥታ አየር በረራ ቁጥራቸውን ከፍ ለማድረግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵና ደቡብ ኮሪያ በሀገራቱ መካከል ያለውን የቀጥታ አየር በረራ ቁጥር ከፍ ለማድረግ ስምምነት ላይ ደርሰዋል፡፡
በሀገራቱ መካከል በሳምንት ሰባት የነበረውን የቀጥታ አየር በረራ ቁጥር ወደ ዘጠኝ ለማሳደግ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የደቡብ ኮሪያ…
ውሺ የቻይና የጨርቃ ጨርቅ ኩባንያ የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማስፋት እየሰራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ውሺ የተባለው የቻይና የጨርቃ ጨርቅ ኩባንያ የልብስ እና የግብርና ምርቶች በማቀነባበር የኢንቨስትመንት ዘርፉን ለማስፋት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ኩባንያው በአስተዳደሩ ነጻ የንግድ ቀጠና ውስጥ በ40 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶርን ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተቀብለው አነጋግረዋል።
ውይይታችው የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትን ወደ…
በሳዑዲ የሚገኙ ድርጅቶች በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ የመታብ አልነምር ኩባንያ (ማዕድን አውጪ) እና የአያድ አል አቶቢ ኩባንያ ኢትዮጵያ ውስጥ በወርቅ፣ ቴክኖሎጂና ማዳበሪያ ማምረት መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ፡፡
በሳዑዲ አረቢያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ…
የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሰብረው የገቡ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጥተዋል፡፡
ቅጣቱን የወሰነው የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፌጬ ክ/ከ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው።
የቅጣት ውሳኔ የተላለፈባቸው ተከሳሾች፥ ነኢማ አብዲልጀሊል፣ ባሩዲን…
ማንቼስተር ዩናይትድ ከአዲዳስ ኩባንያ ጋር ትልቁን የመለያ ውል ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ከጀርመኑ ትጥቅ አምራች ኩባንያ አዲዳስ ጋር ለቀጣይ 10 ዓመታት ተጨማሪ ውል መፈራረሙን አስታወቀ።
በውሉ መሰረትም ማንቼስተር ዩናይትድ ከጀርመኑ ትጥቅ አምራች ኩባንያ ጋር ያላው የውል ሥምምነት…