Fana: At a Speed of Life!

በፈረንጆቹ 2023 በሩሲያ የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር በ3 እጥፍ አድጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዩክሬን ጋር በገባችው ጦርነት ምክንያት ምዕራባውያን ማዕቀቦች ቢጥሉም በፈረንጆቹ 2023 የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡   ጎብኚዎችን ጨምሮ ወደ ሩሲያ የሚገቡ የውጭ ሀገር…

ብራይተን ክርስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብራይተን ክርስታል ፓላስን 4 ለ1 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ በተካሄዱ ጨዋታወች÷ ኒውካስል ከሉተን ታውን 4 አቻ እንዲሁም በርንሌይ ከፉልሀም 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ የዛሬውን ጨዋታ ውጤት…

ቶተንሀም እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሀም ከኤቨርተን 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሪቻርልሰን በ4ኛው እና በ41ኛው ደቂቃ የቶተንሀምን ሁለት ጎሎች አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም የኤቨርተንን ጎል ሀሪሰን በ30ኛው…

ዓየር መንገዱ ወደ ቶሮንቶ የሚያደርገውን በረራ ወደ 7 አሣደገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ከመጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ካናዳ ቶሮንቶ ሳምንቱን ሙሉ በረራ ለማድረግ መወሰኑን አስታወቀ፡፡   ወደ ቶሮንቶ የሚደረገው በረራ በሳምንት ለአምስት ቀናት እንደነበር መገለጹን የዓየር መንገዱ…

አቶ ሽመልስ ቱሪዝሙን ለማነቃቃት የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱሪዝሙን ለማነቃቃት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ በቢሾፍቱ ከተማ በ750 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ባለ አምስት ወለል "ኖራ ሪዞርት" መርቀው ሥራ…

መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ መቻል ማሸነፉን ተከትሎ የሊጉን መሪነት ተረክቧል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ምንይሉ ወንድሙ እና አበባየሁ ዮሐንስ (በራሱ ላይ) ሲያስቆ ጥሩ ለሲዳማ ቡና…

የድሬዳዋ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡   በጉባዔው የአስፈጻሚው እና ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም…

የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ጥረቶች ስኬት እያመጡ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ጥረቶች ስኬት እያመጡ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡ ለሦስት ቀናት የሚቆየው የግብርና ሚኒስቴር፣ ተጠሪ ተቋማቱና የክልሎች የ6 ወራት የግብርና ዘርፍ አፈጻጸም ግምገማ ዛሬ…