Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በጀት ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። በክልሉ የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ለ2016 ዓ.ም በጀት አመት የቀረበውን 13 ቢሊየን 528 ሚሊየን 743 ሺህ…

ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ የኢትዮጵያ ተወካይ ሚስተር ዳንኤል ኦግቦንያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖን ለመቋቋም የወሰደቻቸውን የፖለቲካ ቁርጠኝነት እና…

ፕሬዚዳንት ፑቲን በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የብሪክስ ጉባዔ ላይ አይሳተፉም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በመጪው ነኀሤ ወር በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የ”ብሪክስ” ጉባዔ ላይ እንደማይሳተፉ ተገለጸ፡፡ በፕሬዚዳንቱ ምትክ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ የሚመራ ልዑክ በጉባዔው ላይ እንደሚገኝ ሜዱዛ…

የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕን አስመልክቶ ለአውሮፓ ህብረትና አባል ሀገራት ተወካዮች በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ ተደርጓል፡፡ ማብራሪያውን የሰጡት የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) እና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የፖለቲካ…

ቤንጃሚን ሜንዲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተካላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ ከፍርድቤት እንግልት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል፡፡ በዚህ ክረምት ወር ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት የተጠናቀቀው ሜንዲ ከቀናት በፊት በፈረንሳይ ሊግ ዋን ለሚገኘው ሎሬንት ክለብ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንና የእስያ አፍሪካ የንግድ ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ እና የእስያ አፍሪካ…

ፍርድ ቤቱ ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ዶላር አሽሽተዋል ተብለው በሙስና ወንጀል በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ በተከሳሾቹ ላይ የቀረበ የዓቃቤ ህግ የሰው ምስክርና የሰነድ ማስረጃን…

ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ ትሠራለች – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በራሷ መንገድ የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ እንደምትሠራ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ይሄን ያሉት ÷ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ፈጣን እርምጃ እንዲወሰድ በጉዳዩ የአሜሪካ መልዕክተኛ የሆኑት ጆን ኬሪ…

የባለጣዕሙ ቅርንፉድ ጥቅም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርንፉድ ሁለገብና ጣዕምን የሚጨምር ጠቃሚ ቅመም ነው፡፡ ቅርንፉድ ፋይበር፣ ቫይታሚን እና ጠቃሚ ማዕድኖችን የያዘ ቅመም ሲሆን፥ ምግብ ላይ ጣዕም ከመጨመሩም በላይ ካንሰርን ጨምሮ በሽታን በመከላከል ለጤና ጠቃሚ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በመንግስት ሚስጥራዊ…