የሀገር ውስጥ ዜና የ65 አመት እድሜ ባለፀጋዋ ተመራቂ Mikias Ayele Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህርት የማርያምወርቅ ፀጋዬ ይባላሉ፤ ለረጅም አመታት በመምህርነት ሲያገለግሉ መቆየታቸውንም ይናገራሉ። መምህርት የማርያምወርቅ ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ ከተመረቁት መካከል አንደኛዋ ናቸው። እኒህ እናት ለረጅም አመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 8 ሺህ 642 ተማሪዎችን አስመረቀ Mikias Ayele Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተለያየ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን 8 ሺህ 642 ተማሪዎች አስመረቀ። ከተመራቂዎቹ መካከል 5 ሺህ 121 በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ 3 ሺህ 221 በሁለተኛ ዲግሪ እና 300 ተማሪዎች ደግሞ በሶስተኛ ዲግሪ ተመራቂዎች መሆናቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ በአለፈው ዓመት የተስተዋሉ ጉድለቶች በዚህ ዓመት ታርመዋል- አገልግሎቱ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ጋር በተያያዘ በአለፈው ዓመት የተስተዋሉ የተለያዩ እንከኖች በዚህኛው ዓመት መስተካከላቸውን የትምሕርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ምዝገባው በማንዋል በመሆኑ ተፈጥሮ የነበረውን የተፈታኞች መረጃ አያያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የአደጋ ስጋት ተጋላጭነትን መሰረት ያደረገ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መከናወኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Jul 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በክረምት ወቅት የሚያጋጥም የአደጋ ስጋት ተጋላጭነትን መሰረት ያደረገ የቅድመ ዝግጅት ሥራ መከናወኑን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በክልሉ 33 ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የመሬት መንሸራተት እና ጎርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአቪዬሽን ደኅንነትን በማስጠበቅ በአፍሪካ ተምሳሌት እንደምትሆን ተመለከተ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ደኅንነትን በማስጠበቅ ረገድ እያከናወነች ያለው ሥራ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ነው ሲል የአሜሪካ ትራንስፖርት ደኅንነት መስሪያ ቤት ገለጸ፡፡ መስሪያ ቤቱ ከሐምሌ 10 እስከ 12 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ቦሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ የጤና ዐውደ-ርዕይን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ በሣይንስ ሙዚየም የተከፈተውን ሀገር አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም÷ ጤና የሁሉም ነገር መሰረት መሆኑን እና ጤናው የተጠበቀ ሕዝብ ከሌለ ጤናማ ሀገር ሊኖር እንደማይችል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ ዮሐንስ ደርበው Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰሞኑን በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ እስከ ንጋቱ 12:00 ላልተወሰነ ጊዜ የሚተገበር የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ፡፡ ውሳኔው የተላለፈው የጋምቤላን ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ በማስመልከት የክልሉ ካቢኔ ዛሬ አመሻሽ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከ3 ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራረመ Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን እውን ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ግብረ ኃይል ለማቋቋም ከሦስት ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ድርጅቶቹ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን እና የጃፓን ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 652 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ተሸፍኗል Mikias Ayele Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከአሁን 652 ሺህ ሄክታሩ በሩዝ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በክልሉ ከሁለት ዓመታት በፊት ከ6 ሺህ ሄክታር በታች የተጀመረው የሩዝ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 35 ሚሊየን ብር እና ከ17 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ መሬት እንዲመለስ ተደረገ Melaku Gedif Jul 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ተመዝብሮ የነበረ 35 ሚሊየን ብር እና 17 ሺህ 500 ካሬ ሜትር መሬት ማስመለስ መቻሉን የክልሉ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ቢሮ ሃላፊ አቶ አዩብ አሕመድ እንዳሉት÷ በክልሉ በመንግስት ተቋማት…