Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል (ክኔሴት) ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና እስራኤል ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ ላይ የጠቀሱት አምባሳደር…

በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል የተከሰሱትን እነ ዶ/ር ወንደወሰን አሰፋ እና መስከረም አበራን ጨምሮ 24 ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ወደ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ትዕዛዝ ሰጠ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መጥቷል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዲፕሎማሲ ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን እያገኘ መምጣቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ…

ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ አሜሪካ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ ማፅደቋን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢራቅን ብሄራዊ ደህንነት የሚመለከቱ እና ለ120 ቀናት ይቆያሉ የተባሉ የህግ ማዕቀፎችን…

በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 21 ወረዳዎች ተለይተው በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከ21 ወረዳዎች መካከል በአዋሽ ወንዝ አቅራቢያ የሚገኙ 13 ወረዳዎች ከፍተኛ ተጋላጭ መሆናቸውን…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለአምባሳደር ሙሀሙድ ድሪር የክብር ዶክትሬት ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ዩኒቨርሰቲ 1 ሺ 211 ተማሪዎችን አስመርቋል። ከተመረቁት ተማሪዎች መካከል 382ቱ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል። ተመራቂዎቹ 248 በድህረ ምረቃ እንዲሁም 963ቱ በቅድመ ምረቃ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ናቸው ተብሏል።…

118 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 118 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከጅቡቲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት መካከል 38ቱ ወደ የመን ለመግባት በሚያደርጉት ጥረት በህገ ወጥ ደላላዎች እጅ ወድቀው እንደነበር ተጠቁሟል፡፡…

በኦሮሚያ ክልል ከ836 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ ተሸፍኗል – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2015/2016 የምርት ዘመን ከ836 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ክልሉ በ2015/2016 ዓ.ም ምርት ዘመን 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ የፕሮግራሞች ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደርተሾመ ቶጋ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በኢትዮጵያ የፕሮግራሞች ሃላፊ ኢምራህ ጉለር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እና ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በትብብር…

ከቡና ምርት ጋር በተያያዘ በዐውደ-ርዕዮች በተደረገ ተሳትፎ ከ76 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 141 ቡና ላኪዎች እና የቡናና ሻይ ባለስልጣን በተለያዩ ዐውደ-ርዕዮች ተሳትፈው 76 ሚሊየን 500 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ ገቢው የተገኘው በዐውደ-ርዕዮቹ ላይ 47 ሺህ 424 ቶን ቡና ውል (ኮንትራት) በመግባት…