Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ። የምክር ቤቱ ጉባዔ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሀምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል። የምክር ቤቱ አፈጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ…

የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የ36 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ የ36 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ የበጀት ስምምነት በመንግሥት እና በአጋር ድርጅቶች መካከል ተፈርሟል። ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ  ኢዮብ ተካልኝ…

ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ኩባ በውሃ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያተዋል። የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አስፋው ዲንጋሞ እና የኩባ የሃይድሮሊክ ሀብቶች ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ሮድሪጌዝ ጋር…

ኢትዮጵያ በተመድ የተያዙ የዘላቂ የልማት ግቦችን እያሳካች ነው – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተያዙ የዘላቂ የልማት ግቦችን እያሳካች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው የተመድ ከፍተኛ የፖለቲካ መድረክ…

ማእከሉ ድጋፍ የሚያደርግላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ቁጥር ከ3 ሺህ በላይ ለማድረስ ወደ ስራ መግባቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኘው ፍሬምናጦስ የአረጋውያን፣ የአእምሮ ህሙማንና የህፃናት መርጃ ማእከል ድጋፍ የሚያደርግላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ቁጥር ከ3 ሺህ በላይ ለማድረስ የሚያስችለውን ቦታ ተረክቦ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ። የማእከሉ መስራችና…

በቻይና የሚደገፈው የሥልጠና ፕሮግራም ወጣት ኢትዮጵያውያን አሽከርካሪዎችን እያበቃ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የሚደገፈው የሥልጠና ፕሮግራም በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣት አሽከርካሪዎችን በማብቃት ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በቻይና የተገነባው የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ለ55 ሺህ ዜጎች የስራ እድል መፍጠሩን የሺንዋ ዘገባ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአቅመ ደካሞች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በአስከፊ ችግር ውስጥ ለሚገኙ የሃገር ባለውለታዎች፣ አቅመ ደካሞች እንዲሁም ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች 133 የመኖሪያ ቤቶች ቁልፍ አስረከቡ። በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህል ሙዚየም ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገነባው የባህል ሙዚየም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት÷የባህል ሙዚየሙ ዲዛይን የክልሉን አጠቃላይ ገጽታ በሚያሣይ መልኩ መዘጋጀቱን ተናግረዋል።…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኢንተር ሚላን በኦናና ዝውውር ሥምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ካሜሩናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ለማስፈረም ሥምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ። ክለቡ ለግብ ጠባቂው 47 ነጥብ 2 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ለመክፈል ከጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ጋር ሥምምነት…

በአማራ ክልል 1 ሺህ 34 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት አመት 4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ የደረገባቸው 1 ሺህ 34 አዳዲስና ነባር ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መደረጋቸውን የክልሉ ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ከተማና መሠረተ…