Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል የዘንድሮው የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ለአንድ ወር የሚቆይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ በሎካ አባያ ወረዳ ጅርማንጆ ቀበሌ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ 646 ንዑስ ተፋሰሶችን መሰረት አድርጎ በሚካሄደው የአፈርና ወኃ ጥበቃ ሥራ 126 ሺህ 500 ሄክታር እንደሚለማ ተጠቅሷል፡፡…

ባለስልጣኑ የብሔራዊ ፓርኮችን ደኅንነት ለማስጠበቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሣት ጥበቃ ባለስልጣን ብሔራዊ ፓርኮች ለዱር እንስሣት እና ለጎብኚዎች እንዲመቹ እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በዱር እንስሣት ጥበቃ ቦታዎች ከ108 ኪሎ ሜትር በላይ የውስጥ ለውስጥ መንገድ መጠገኑ እና በማዜ ብሔራዊ ፓርክም የሬንጀሮች…

በመዲናዋ ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመን ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ አናትነሽ ታመነ÷ባለፉት 6 ወራት የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ…

እስካሁን ያለውን የሻይ ተክል ልማት በእጥፍ ለማሳደግ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን…

ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ 11 ሰዓት ላይ በተካሄደው የምድብ 6 ጨዋታ ለሞሮኮ አሽራፍ ሀኪሚ እንዲሁም ለዲሞክራቲክ ኮንጎ ካቶምፓ ሙቩምፓ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡…

ኢትዮጵያ በ3ኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዑጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 77 እና የቻይና ሦስተኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ዘላቂ ልማት፣ ዓየር ንብረት ለውጥ፣ ድኅነት ቅነሳ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ…

በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ ደበሶ ከተማ ዛሬ ከሰዓት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በሌሎች አምስት ሰዎች ላይም ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን…

ኢትዮጵያ ከኮሎምቢያ የዓለም ዋንጫ ውጭ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር ጨዋታውን ከሞሮኮ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገውን የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ በፀሐይነሽ ጁላ ጎል ሞሮኮን 1 ለ 0 ብታሸንፍም÷…

የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሣደግ የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ትኩረት መሰጠቱን የአፋር ክልል እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአርብቶ አደሮች ቀን በክልል ደረጃ ለ11ኛ ጊዜ በአይሳኢታ ወረዳ ተከብሯል። በምክትል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን በደቡብ ኦሞ ዞን ዲመካ ከተማ ተከብሯል፡፡ "አርብቶ አደርነት የምስራቅ አፍሪካ ህብረ ቀለም" በሚል መሪ ሃሳብ የተከበረው የአርብቶ አደር ቀን በክልል ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ መሆኑ ተመላክቷል።…