Fana: At a Speed of Life!

በሀገራት መካከል ያለውን የበይነ-መረብ ተደራሽነት ክፍተትን መሙላት ቀዳሚ አጀንዳ መሆን አለበት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባደጉ እና በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት መካከል ያለውን የበይነ-መረብ ተደራሽነት ክፍተትን መሙላት ቀዳሚ አጀንዳ መሆን እንዳለበት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔ ከፍተኛ መሪዎች ጉባዔው ማተኮር…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ተፈጥሮን የመጠበቅ ባህል በሌሎችም መለመድ አለበት – አለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዘንድ ያለው ተፈጥሮን የመጠበቅ ባህል በሌሎች ዘንድም መለመድ ይኖርበታል ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ተገኝተው በአንድ…

አገልግሎቱ 897 ሺህ ጉዳዮችን በማስተናገድ 1 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 897 ሺህ ጉዳዮችን በማስተናገድ ከ1 ነጥብ 77 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አለምሸት መሸሻ እንደገለጹት÷ በ2015 በጀት ዓመት…

“በኢትዮጵያውያን አረንጓዴ ታሪክ ተሠርቷል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 500 ሚሊየን ዛፎችን በመትከል የራሳችንን ሪከርድ እንድንሰብር የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው የወጡትን በሙሉ አመሠገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምስጋና መልዕክታቸው "አረንጓዴ ታሪክ ሠርታችኋል። አረንጓዴ ታሪክ…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በጅማ ዞን ማና ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን ያኖሩት የኢንፎርሜሽን…

በሕብረት ከተነሳን ወርቃማ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያግደን ምድራዊ ሃይል የለም – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረት ስንቆም ከባድ ሚመስለውን ነገር ማሳካት እጅግ ቀላል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በስኬት የተጠናቀቀውን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር…

ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምብና 58 የቦምብ ፊውዝ ይዘው ሲንቀሳቀሱ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር የሚውል 50 የእጅ ቦምብና 58 የቦንብ ፊውዝ ይዘው ሲንቀሳቀሱ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከሰዓት በኋላ በነበረው ቀጠሮ የፌዴራል ፖሊስ…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል በኩል አርአያነት ያለው ተጨባጭ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን አምባሳደሮች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል በኩል አርአያነት ያለው ተጨባጭ ተግባራት እያከናወነች መሆኑን በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሩ የተሳተፉ የኢራንና የፈረንሳይ አምባሳደሮች ገለጹ። በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ሁለተኛው…

ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብሯን አሳካች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን በላይ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብሯን ማሳካቷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከችግኝ ተከላ ሁነቶች መከታተያ ክፍል በሰጡት መግለጫ÷ በዛሬው ዕለት…