Fana: At a Speed of Life!

ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ስኬት ሁሉም ተሳትፎ ሊኖረው ይገባል- ጣሰው ወ/ሃና (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የቀጣዩ ትውልድ ዋስትና ስለሆነ ለስኬቱ የሁሉም ተሳትፎ ሊታከልበት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጣሰው ወ/ሃና (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና ሠራተኞች በሀገር አቀፍ ደረጃ…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብሩ ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል – አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ዘላቂ ልማትን እውን ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ። በአዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአንድ ጀንበር…

በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ እናት እና 4 ልጆቿን ጨምሮ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ አሊደሮ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እናት እና አራት ልጆቿን ጨምሮ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው እሑድ ሐምሌ 9 ቀን 2015 ዓ.ም ንጋት ላይ የአፈር ማዳበሪያ ጭኖ ከአዲስ አበባ ወደ ባህር…

በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዪን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ሰራተኞች ዛሬ እየተከናወነ በሚገኘው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዪንችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ። በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በትዊተር ገፁ÷ የአየር ንብረት ለውጥ ድንበር እንደማይገድበው…

የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሩ ሕዝቡ አንድነትን በተግባር ያሳየበት መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሩ ሕዝቡ አንድነትን በተግባር ያሳየበት መሆኑን ሐረሪ ክል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከነዋሪዎች ጋር በመሆን እንደሀገር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ…

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሃ-ግብሩ ላይ የፕሮጀክቱ የግንባታ ሥራ ሠራተኞች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ፖሊስ አባላት እየተሳተፉ ይገኛሉ።…

በትግራይ ክልል በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሀ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው…

የተለያዩ ተቋማት 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት እንደ ሀገር 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የቱሪዝም ሚኒስቴር፣የግብርና ሚኒስቴር፣የጤና…

በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት አስገኝቷል – ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን በተሰሩ ስራዎች ከፍተኛ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ እንደ ሀገር በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብርን በክልል…