የፌዴራል ፖሊስ አባላት 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አመራሮች እና አባላት በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አመራር እና አባላት በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 7 እንዲሁም የፖሊስ ሰራዊቱ በሚገኙባቸው…