Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የአጎዋ ዕድል ተጠቃሚነት እንዲታደስ የአሜሪካ የአልባሳት ማኅበር ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የአጎዋ ዕድል ተጠቃሚነት እንዲታደስ የአሜሪካ የአልባሳት ማኅበር ጠየቀ፡፡ የአፍሪካን የማደግ ዕድል ለማፋጠን የተፈቀደው የ”አጎዋ” ዕድል የተጠቃሚነት ቢያንስ ለቀጣዮቹ አሥርት ዓመታት እንዲራዘም ማኅበሩ ጠይቋል፡፡ ዕድሉ ለአሥር እና…

በተለምዶ “ቆሼ ” ተብሎ በሚጠራው የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራ የችግኝ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለምዶ "ቆሼ " ተብሎ በሚጠራው የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፥ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…

በክልሉ በአንድ ጀምበር 20 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ ሐሳብ የፊታችን ሰኞ በአንድ ጀምበር 20 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የሚከናወነው የችግኝ ተከላ እንደሀገር ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም…

በሕገ ወጥ መንገድ ሲጋራ ሲያዘዋውሩ የነበሩ 3 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ3 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሲጋራ በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ ነው፡፡ ሲጋራው በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ጎሮጉቱ ወረዳ…

የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዓመታዊ ክብረ በዓል እና የእውቅና ሥነሥርዓት በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ሒደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመራቂ ተማሪዎችን የመውጫ ፈተና አሰጣጥ ሒደት ተመልክተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በፈተና ክፍሎች ተዘዋውረው ሒደቱን በመመልከት ተፈታኞቹን፣ ተቆጣጣሪዎችን እና አስተባባሪዎችን  አበረታተዋል፡፡…

ማኅበሩ ለሱዳን ስደተኞች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለሱዳን ስደተኞች እስከአሁን 10 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ፌደሬሽን አስተዳደር ሰሞኑን በተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ…

የኢትዮ-ቻይና የሕግ ማስከበር ትብብር ማዕከልን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በቻይና የሕዝብ ደኅንነት ምክትል ሚኒስትር ቼን ስዩአን ከተማራ ልዑክ ጋርተወያይተዋል፡፡ ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷በቅርቡ ቻይናን በጎበኙበት ወቅት የሀገራቱን የፖሊስ ተቋማት በተለያዩ…

ለጤና ተቋማት መልሶ ግንባታ የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ሕብረት በሰሜን ኢትዮጵያ  ግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የ31 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች የሚገኙ በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን 160 የጤና…

የተሠረቁ የመኪና ዕቃዎችን እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱቅ በመከራየት ከተለያየ ቦታ የተሰረቁ የመኪና ዕቃዎችን ከወንጀል ፈፃሚዎች እየገዙ ሲሸጡ የነበሩ 4 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ሱማሌ ተራ ተብሎ…