Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ሲጀመር ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል- የኢሲኤ ተጠባባቂ ዋና ጸሐፊ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ-ንዋይ ገበያ ሲጀመር ለፋይናንስ ዘርፉ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን (ኢሲኤ) ተጠባባቂ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ፔትሮ ገለጹ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ከአፍሪካ…

ፍርድ ቤቱ በቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር በእነ ቴድሮስ በቀለ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን አዳምጦ አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በከባድ ሙስና ወንጀል በተከሰሱት በቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ በቀለ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን አዳምጦ አጠናቀቀ። ፍርድ ቤቱ ቴድሮስ በቀለን…

አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ ወርዷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አርባ ምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ የወረደ ሶስተኛው ቡድን ሆኗል፡፡ አርባ ምንጭ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ…

ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) እና የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መክረዋል። ሁለቱ ተቋማት በሱዳን ሰላም እና መረጋጋት እንዲሰፍን ያላቸው…

በየዓመቱ ለሳተላይት መረጃ ይወጣ የነበረውን 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት አገልግሎት ላይ በመዋሉ በየዓመቱ ለሳተላይት መረጃ ይወጣ የነበረውን 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ማስቀረት መቻሉን የስፔስ ሳይንስና ጂኦ-ስፓሻል ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የምህንድስና ዲዛይን የሚሰራበትን…

ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን የሚቆጣጠር ህግ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ናሚቢያ የዲጅታል ግብይትን (ክሪፕቶከረንሲን) የሚቆጣጠር ህግ በብሄራዊ ምክር ቤቷ ማፅደቋን አስታውቃለች፡፡ ውሳኔው በሀገሪቱ የሚፈፀሙትን  የዲጅታል ግብይቶች በህግ ማዕቀፍ ውስጥ በማካተት  ህጋዊ መሰረት ለማስያዝ  እና ለመቆጣጠር ያለመ ስለመሆኑ…

የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር  ቀጄላ መርዳሳ የአዲስ አበባ ስታዲየም የግንባታ ሒደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአርባምንጭ ከተማ ያስገነባውን ካምፕ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአርባምንጭ ከተማ ከ180 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን የደቡብ ሬጅመንት ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ካምፕ አስመረቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳን ፣ ኳታር እና ቬትናም ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሱዳኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ኤልሳዲግ አሊ እና ከኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱልጣን ቢን ሳድ አል-ሙራይኪ ጋር ተወይይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በአዘርባጃን ባኩ ከተማ እየተካሄደ ካለው…

ፕሮፐርቲ ታክስ በኢትዮጵያ አለመጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ሲ) ፕሮፐርቲ ታክስ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ መደረግ አለመጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ፕሮፐርቲ…