Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ሥራ እየሠራች ነው – የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአጠቃላይ በጤናው ዘርፍ እያከናወነቻቸው ያሉ ተግባራት ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የአፍሪካ በሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር (የአፍሪካ ሲ ዲ ሲ) ዳይሬክተር ጄነራል ዶክተር ዢን ካሴያ ገለጹ፡፡ በዶክተር ዢን ካሴያ የተመራ የሲ…

ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብር ሰምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፖላንድ የታክስ ትብብርን ማጠናከር የየሚያስችል ምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ መሰረት የሑለቱ ሀገራት የታክስ ትብብር ፕሮግራሙ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ተግበራዊ እንደሚደረግ ነው የተገለፀው፡፡ ስምምነቱ በተለይም የገንዘብ…

ዐቃቤ ህግ በቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የክስ መዝገብ ዝርዝር ሌሎች ድርጅቶችን አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ባቀረበባቸው የቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ( ዶ/ር) መዝገብ ዝርዝር ላይ ተጨማሪ ሌሎች ድርጅቶችን በክሱ ላይ አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

በክልሎች ሲተገበር የቆየው የግሪን ፒፕል ኢነርጂ ፕሮጀክት ውጤታማ መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ፣ ሲዳማ እና ከፊል ኦሮሚያ ክልሎች ሶላር ኢነርጂን በመጠቀም ለሦሥት ዓመታት በሙከራ ደረጃ ሲተገበሩ የነበሩ ቴክኖሎጂዎች ውጤታማ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ውጤታማ መሆናቸውን ተከትሎም ለማኅበራት ተላልፈው መሰጠታቸውን…

በትግራይ ክልል የግብር መክፈያ ጊዜ ለሶስት ወር ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ግዚያዊ መስተዳድር ካቢኔ ትናንት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። ከውሳኔዎቹ መካከል የ2015 በጀት ዓመት ግብር መክፈያ ጊዜ ማራዘም አንዱ ሲሆን በውሳኔው…

የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር ነው-አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር እና በሰላማዊ መንገድ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለፁ፡፡ የቢሮ ኃላፊው በበጀት ዓመቱ የሰላምና የልማት ጉዳዮችን በተመለከተ መግለጫ…

የምድራችን የምንጊዜም ‘አዛውንቱ’ ውሻ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖርቹጋል የሚገኘው ‘ቦቢ’ የተባለው የ31 ዓመቱ ውሻ በእድሜ ትልቁ ውሻ በመሆን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል። ውሻው በፖርቹጋል ‘ራፌይሮ ዶ አሌንቲዮ’ የሚል ስያሜ ከተሰጣቸው የውሻ ዝርያዎች የተገኘ ሲሆን እነዚህ ውሻዎች አማካይ…

የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ እየተከናወነ የሚገኘው "በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ገበያ የስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል እና የፋይናንስ አካታችነትን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ…

በአዳማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 111 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የክልሉ…

የመጀመሪያው የወባ ክትባት ለአፍሪካ ሀገራት ሊሰራጭ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የጤና ድርጅት የመጀመሪያውን የወባ ክትባት በቅርቡ በአፍሪካ ሀገራት እንደሚያሰራጭ አስታወቀ። ድርጅቱ እንዳስታወቀው በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ውስጥ 18 ሚሊየን የወባ ክትባቶች በ12 የአፍሪካ ሀገራት ይሰራጫሉ። ‘ሞስኪውሪክስ’…