የቻይናው ኤ አር ጄ 21 ጄትላይነር አውሮፕላን 10 ሚሊየን መንገደኞችን በማጓጓዝ ክብረወሰን አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የተሰራው ኤ አር ጄ 21 ጄትላይነር የመንገደኞች አውሮፕላን በሰባት ዓመት ውስጥ 10 ሚሊየን መንገደኞችን በማጓጓዝ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡
ቻይና በራሷ የሰራችውና በፈረንጆቹ 2016 በሀገር ውስጥ በረራ ወደ ንግድ…