Fana: At a Speed of Life!

ግለሰብ አግተው በገመድ በማሰር ቤተሰብ 300 ሺህ ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድን ግለሰብ አግተው እጅና እግሩን በገመድ በማሰር ቤተሰቡ 300 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንዲከፍል ሲያስፈራሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተ። በፍትህ…

የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለ10 ቀናት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ለቀጣዮቹ አሥር ቀናት መራዘሙን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሲስተም መቆራረጥ እና ከክልሎች አወቃቀር ጋር በተያያዘ የንግድ ፈቃድ እድሳት ሂደቱ በመስተጓጎሉ ለሚቀጥሉት አሥር ቀናት ማራዘም…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢንቨስትመንት ለባለሐብቶች የተሠጡ መሬቶች ያሉበትን ሁኔታ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሐዋሳ ከተማ እንዲለሙ ለባለሐብቶች የተሰጡ የኢንቨስትመንት መሬቶች ያሉበትን ሁኔታ ተመልክተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የኢንቨስትመንት መሬት ለታለመለት ዓላማ ሊውል እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድሩ…

ርዕሰ መስተዳድር አረጋ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በጥንቃቄ አከናውኗል አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉ መንግሥት የሰብዓዊ አያያዝ ሥራዎችን በከፍተኛ ጥንቃቄ ማከናወኑን ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጋር ባደረጉት ውይይት÷ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም…

የወንጪ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነው የወንጪ ፕሮጀክት መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወንጪ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን÷…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ÷ በተለይም በአበባ ልማት ሰፊ የሥራ ዕድል…

ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፏን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር በጋራ እየሰራሁ ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደርን ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ባደረጉት…

ቱርክ ሁለተኛውን ሞዴል የኤሌክትሪክ መኪና ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶግ የተባለው የቱርክ ኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያ ሁለተኛ ሞዴል መኪና ይፋ አድርጓል፡፡ በሀገር ውስጥ የተመረተው ሁለተኛው ሞዴል መኪና “T10F” የሚል የምርት መለያ የተሰጠው ሲሆን ÷በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት በአሜሪካ ላስ ቬጋስ በሚካሄደው…

የየመን ሁቲ አማጺዎች ሁለገብ የሚሳኤል ጥቃት ማካሄዳቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማጺዎች በቀይ ባህር መተላለፊያ ላይ ከመቼውም ጊዜ ከፍ ያለ በበርካታ ሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች የታገዘ ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡   የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን “ውስብስብ ተልዕኮ” ሲል የጠራው…

ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁዋዌ ኢትዮጵያ ጋር አነስተኛ የሀይል አቅርቦት ስራዎችን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በሚመለከት በጋራ ስለሚሰሯቸው ጉዳዮች ተወያይተዋል፡፡ ሁዋዌ ኢትዮጵያ ለገበያ የሚያቀርባቸውና አነስተኛ የኃይል አቅርቦት ስራዎችን…