Fana: At a Speed of Life!

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት 6ኛውን፣ 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 28ኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የ27ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባዔን መርምሮ አጽድቋል፡፡ የምክር ቤት…

ዓለም አቀፋዊ አጋርነትን ለማጠናከር የፖለቲካ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፋዊ አጋርነትን እና ትብብርን ለማጠናከር የፖለቲካ ቁርጠኝነት አስፈላጊ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ ገለጹ። በአምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አዘርባጃን ባኩ ከተማ እየተካሄደ ባለው…

ሀገር በቀል የሕክምና ዕውቀትን ከዘመናዊው ጋር ለማስተሳሰር እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የሕክምና ዕውቀትን ከዘመናዊ ሕክምና ጋር ለማስተሳሰር እየተሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ ገለጹ። ሀገር በቀል የሕክምና ዕውቀት ለጤናው ዘርፍ ያለው አስተዋፅኦ እና የመድሐኒት ዘርፉ ያለፉት ዓመታት ስኬቶች፣…

ዶክተር ሊያ ታደሰ ከቻይና ጤና ቢሮ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከቻይና ሀናን ግዛት ጤና ቢሮ ከመጡ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ÷ የጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል  እንዲጠናከር አስፈላጊው ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን በውይይታቸው ወቅት ገልጸዋል፡፡…

ቻይና÷ አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሣሪያ እንዳትሸጥ ተቃወመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሣሪያዎችን ልትሸጥ አይገባም ስትል ቻይና በጽኑ ተቃውማለች፡፡ ባሳለፍነው መጋቢት ወር አሜሪካ የ619 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የጦር መሣሪያዎችን ለታይዋን ለመሸጥ ማጽደቋ ይታወሳል፡፡ የቻይና የመከላከያ ሚስቴር ቃል…

የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋም ኢንቨስትመንቶች ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለዉጥን የሚቋቋሙና በዘርፉ ያሉ መልካም ዕድሎችን መጠቀም የሚያስችሉ ኢንቨስትመንቶች ላይ የግሉ ዘርፍ እንዲሳተፍ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ “የግሉ ዘርፍ የአየር ንብረት ለዉጥን በመከላከልና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን…

አስተዳደሩ ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፕሬሽን  ከተባለ አለም አቀፍ ድርጅት ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሄልቬታስ ስዊስ ኢንተር ኮፐሬሽን ከተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት ጋር ተንጠልጣይ የእግረኛ መሻገሪያ ድልድዮችን ለመገንባት የሚያስችል የትብብር መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በድርጅቱ አማካኝነት ባለፉት 20 ዓመታት…

የቻይና ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሠራ ነው – አምባሳደር ዣዎ ዢዩአን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ባለሐብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣዎ ዢዩአን ገለጹ፡፡ "የቻይና-ኢትዮጵያ ትብብር ለቀጣይ የጋራ ተጠቃሚነት" በሚል መሪ ሐሳብ የቻይና ንግድ ምክር ቤት ያዘጋጀው የቻይና…

ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ30ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና 0 ለ 0 ተለያይተዋል፡፡ የቡድኖቹ ጨዋታ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም 9፡00 ላይ ተከናውኗል፡፡ ቡድኖቹ ነጥብ መጋራታቸውን…

ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኞችን ማስተናገዷ ምስጋና የሚያሰጣት ነው – ምክትል ኮሚሽነር ኬሊ ክሊመንትስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ስደተኞችን እያስተናገደች መሆኗ በዓለም አቀፍ ደረጃ ምስጋና የሚያሰጣት ነው ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኬሊ ክሊመንትስ ተናገሩ። በምክትል ኮሚሽነር ኬሊ ክሊመንትስ የተመራ…