Fana: At a Speed of Life!

የጂቡቲ የዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን ጉብኝት የሕዝቦችን ወንድማማችነት የሚያጠናክር ነው – አምባሳደር ብርቱካን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጂቡቲ የዲፕሎማሲ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ያደረገው ጉብኝት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነቱን በማጠናከር ረገድ ሁኔታዎችን እንደሚቀይር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ በትናንትናው ዕለት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በሸገር…

ምክር ቤቱ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት እያዳመጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት ማዳመጥ ጀምሯል፡፡ ትናንት የጀመረው የምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬም ቀጥሏል፡፡ በዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…

ፍርድ ቤቱ 20 ተጠርጣሪዎች ላይ የተመሰረተውን የሽብር ወንጀል ክስ በዝርዝር ንባብ አሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የፀረ ሽብርና የህገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ መላክ ምሳሌ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በሰኔ 22 ቀን 2015ዓ.ም በነበረ ቀጠሮ በተከሳሽ ጠበቆችና በዐቃቤ ህግ በኩል የተነሱ አራት…

የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ እንዲሳካ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት የተደገፈ የምርታማነት ማሻሻያ ሥራዎችን በማከናወን የ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ እንዲሳካ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባዔ፤ በኢትዮጵያ…

በትግራይ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከነገ ጀምሮ ይሰጣል-ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከነገ ጀምሮ እንደሚሰጥ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የምዘናና የፈተናዎች ዳይሬክተር አቶ ክንፈ ፍስሃ እንደገለፁት÷ በክልሉ ከ60 ሺህ በላይ…

አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን ትኩረት ሰጥተን እየሰራን እንገኛለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ  ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በ"ስማርት ሲቲ" እና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ፅንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረ የግንዘቤ ማስጨበጫ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት…

በአንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ከመደበኛ በላይ ዝናብ በሚያገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳስቧል፡፡ ከመደበኛ በላይ ዝናብ በሚያገኙ አካባቢዎች የአፈር መሸርሸር እንዳይከሰት እንዲሁም ውሃ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን የአስተዳደር ቦርድ አጥኚ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የበላይ ጠባቂ ሣኅለወርቅ ዘውዴ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ፌዴሬሽን የአስተዳደር ቦርድ አጥኚ ኮሚቴ አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ የኮሚቴ አባላቱ በኢትዮጵያ…

በ2016 የመጻሕፍት ሥርጭትንና ቁጥጥርን ለማቀላጠፍ የዲጂታል መተግበሪያ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም ሁሉንም የሀገሪቷን ትምህርት ቤቶች መሠረት በማድረግ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የመጻሕፍት ሥርጭትንና ቁጥጥርን ለማቀላጠፍ የሚረዳ የዲጂታል መተገበሪያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር የመጻሕፍት ሥርጭትና…