Fana: At a Speed of Life!

የእስራኤልና ሃማስ ተኩስ አቁም ሥምምነት ተግባራዊ መደረግ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤልና ሃማስ ለአራት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ የደረሱት ሥምምነት በዛሬው ዕለት ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ በጦርነት ውስጥ የሚገኙት እስራኤል እና ሃማስ ከቀናት በፊት ለአራት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሳቸው…

ምክር ቤቱ ከኮሪያ ልዑክ ጋር በሚሠራባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከኮሪያ ልዑካን ቡድን ጋር በቀጣይ በሚሠሩባቸው ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ በሊ ሔኢሲኦክ የተመራ የኮሪያ የልዑካን ቡድን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴዔታ ምኅረቱ ሻንቆ…

የጭንቅላት እጢ ወይም እብጠት ምልክቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛዎቹ የጭንቅላት (አንጎል) እጢ ወይም ተመሳሳይነት ያለው የአንጎል እብጠት ያላቸው ሰዎች የተለያዩ ምልክቶችን ያሳያሉ፡፡ ከእነዚህ ምልክቶች ውስጥም፡- 1. ራስ ምታት:- በአብዛኛው እጢ ያላቸው ሰዎች ላይ የሚኖር ምልክት…

ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሀገር በቀል ተቋም ገርቶ በማሰልጠን ለሀገር ጥቅም ማዋል ይገባል – ሰለሞን ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በሀገር በቀል ተቋም ገርቶ በማሰልጠን ለሀገር ጥቅምና ልማት ማዋል ይገባል ሲሉ የቴክኖሎጂ ጉዳዮች አማካሪ ሰለሞን ካሳ ገለጹ። በኢትዮጵያ የሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚገኝበት ደረጃና መሰል ጉዳዮች ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተመድ ረዳት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሃፊ ቻንድራሞሊ ራማናታን ጋር ተወያይተዋል። ውይይታቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የካፒታል ኢንቨስትመንት ለአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና አካል…

የኢትዮ-አዘርባጃን ፓርላሜንታዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ፓርላሜንታዊ ግንኙነታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ዛሬ በተካሄደው የጋራ መድረክ ÷ ሁለቱ ሀገራት በፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ እና በፐብሊክ ሰርቪስ ዘርፎች ግንኙነታቸውን…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች በጋራ እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን ለመደራጀት የሚረዱ ጉዳዮችን በመለየት ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት ጋር ትብብሩን ወደ ላቀ ደረጃ እንደሚያሳድግ ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ(ዶ/ር) የተመሩ…

የካፒታል ገበያን ስኬታማ ለማድረግ የኦዲት ሥርዓቱ ዘመኑን የዋጀ ሊሆን ይገባል – እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኦዲት ትግበራ ባህል የተመለከተ የግምገማ መድረክ የኦዲት ድርጅት አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታና የኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የዳይሬክተሮች…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን መጽደቁ ተነገረ፡፡ በአሜሪካ ኢውጅን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የዓለምን ክብረ ወሰን በመስበር ማሸነፏ ይታወሳል። አትሌቷ በ5 ሺህ…

የጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከባለሃብቶች ጋር በጥምረት መስራት በሚቻልባቸው የኢንቨስትመንት እድሎችና አማራጮች ዙሪያ ለጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች ልዑካን ቡድን አባላት ገለጻ ተደርጓል፡፡ ከጃፓን አምራች ኢንዱስትሪዎች የተወጣጣ የጃፓን ልዑካን ቡድን የኢንቨስትመንት…