Fana: At a Speed of Life!

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የመመዝገቢያ ሊንክ አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ ካምቤራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአውስትራሊያ፣ ኒውዚላንድና በቀጣናው ሀገራት ለሚኖሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የሚመዘገቡበት አማራጭ የበይነ መረብ ማስፈንጠሪያ አስተዋወቀ፡፡ ኤምባሲው ከላይ በተገለጹት…

ኢትዮ-ቴሌኮም የልብ ህሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል የሚውል ዲጂታል የድጋፍ ማሰባሰቢያ አማራጭ አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል የሚደረገውን ድጋፍ ቀላልና ቀልጣፋ ማድረግ የሚያስችል የዲጂታል ድጋፍ ማድረጊያ አማራጭ ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ኢትዮ- ቴሌኮም የዲጂታል የመርጃ አማራጮችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል።…

ቻይና ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ በታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ወሳኝ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከምታካሂድበት ከቀናት ቀደም ብሎ ቻይና በደቡባዊ የአየር ክልሏ ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ ታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች። ክስተቱን ተከትሎ በደሴቲቱ የሚኖሩ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች…

በጋምቤላ ክልል ምርታማነትን ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ትስስር ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ተግባራትን ለማከናወን የግብርና ልማት ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ትስስር ሊጠናከር እንደሚገባ ተጠቆመ። በክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የግብርና ልማት አጋር አካላት ግንኙነት አማካሪ ምክር…

ተሳፋሪን አጉላልተዋል የተባሉ 823 አሽከርካሪዎች ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ተሳፋሪን አጉላልተዋል የተባሉ 823 የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አሽከርካሪዎች ከ596 ሺህ ብር በላይ ተቀጡ፡፡ የገንዘብ ቅጣት ከተላለፈባቸው በተጨማሪ በምክር የታለፉ መኖራቸውን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ምክትል…

በአማራ ክልል የተፋሰስ ልማት ሥራዎችን ለማከናወን ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ሥራዎችን በማስመልከት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ ድረስ ሣህሉ (ዶ/ር) እንዳሉት ፥ በዘንድሮው ዓመት የተፋሰስ ልማትን በተጠናከረ መልኩ ለመስራት ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል፡፡…

በአማራ ክልል በ97 ቢሊየን ብር ወጪ 61 የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ97 ቢሊየን ብር ወጪ 61 የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚሠሩ የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ…

ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 18 እስከ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል  ነው 404 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና…

በመዲናዋ 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቀላል ባቡርና ቀለበት መንገዶች 30 የእግረኛ ማቋረጫ ተሻጋሪ ድልድዮችና መተላለፊያዎች ሊገነቡ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ። የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያሱ ሶሎሞን ÷…

አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት መቀላቀሉ ተነገረ። ቤተመጻሕፍቱ ይህንን ጥምረት የተቀላቀለው ከተገነባ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ጥራትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት በመቻሉ መሆኑን…