የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ውጤት ማብሰሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Alemayehu Geremew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ኢንተር ፒስ ከተባለ በዘላቂ ሰላም ግንባታ ላይ ከሚሰራ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በመተባበር ያስጠናውን ''የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ወጤት ይፋ አደረገ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የትምህርት ትብብር ድርጅት ልዩ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ ምክር ቤቱ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በ90 ቀናት በሚከናወኑ ስራዎች ላይ ውይይት አካሄዱ Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቀዳማይ ልጅነት ንቅናቄ ትግበራ ልዩ ትኩረት በመስጠት በ90 ቀናት የሚሰሩ ሌሎች ስራዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር መወያየታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Amele Demsew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያንና ለአካል ጉዳተኞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ የአረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ በሀረር ከተማ በሚገኘው አብርሃ ባህታ የአረጋውያንና አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው Amele Demsew Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩሲያ ማህበር (ዩኤንኤ-ሩሲያ) ከተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሩሲያ-አፍሪካ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። በፎረሙ ላይ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብ ተገኘ Feven Bishaw Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ተቋማት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብ መገኘቱን የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2014 በጀት ዓመት ሪፖርት አመላከተ። በወቅቱ ያልተወራረደ ውዝፍ ተሰብሳቢ ሒሳብን በተመለከተ ኦዲት በተደረጉ 131…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል Melaku Gedif Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ነገ ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ማለዳ 12 ሰዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለስልጣኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመውጫ ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያጠናቅቁ አሳሰበ Melaku Gedif Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለመውጫ ፈተና ለተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ ያላደረሱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅታቸውን በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔውን በኢትዮጵያ ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jun 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም (ኦኢሲ) የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔውን ዛሬ በአዲስ አበባ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ተቋም ዋና ፀሐፊ ሼክ መንሱር…