ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አድሀ በዓልን ድጋፍ የሚሹ ወገኖችን በመርዳት እንዲያሳልፍ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡
ምክር ቤቱ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ ለመላው…