Fana: At a Speed of Life!

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢድ አል አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ነገ የሚከበረውን 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሀ…

ከከሸፈው አመፅ በኋላ የዋግነሩ መሪ ቤላሩስ መግባታቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዋግነር ቅጥረኛ ወታደራዊ ኃይል ኩባንያ መሥራች እና መሪ ኤቭጄኒ ፕሪጎዢን ቤላሩስ መግባታቸውን የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ገለጹ፡፡ ቅዳሜ ዕለት ከከሸፈው አመፅ በኋላ የአማፂያኑ መሪ ቤላሩስ የገቡት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን…

“አሸዋ ቴክኖሎጂስ” አዳዲስ የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶቹን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸዋ ቴክኖሎጂስ” አዳዲስ የስማርት ቴክኖሎጂ ውጤቶቹን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂዎቹ ለአነስተኛ እና ጥቃቅን እንዲሁም ለከፍተኛ ኢንተርፕራይዞች የሚሆኑና ለዘመናት የቆየውን ልማዳዊ አሰራር የሚቀይሩ እንደሆኑ ተገልጿል፡፡ የስማርት…

ከልዩ ልዩ ቦታ ብንመጣም ፣ ልዩ ልዩ ማንነት ቢኖረንም ፣ የተለያየ ቋንቋ ብንናገርም፣ የተለያየ ሃይማኖት ብንከተልም ፣ ኢትዮጵያ ሲባል አንድ እንሁን…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልዩ ልዩ ቦታ ብንመጣም ፣ ልዩ ልዩ ማንነት ቢኖረንም ፣ የተለያየ ቋንቋ ብንናገርም፣ የተለያየ ሃይማኖት ብንከተልም ፣ ኢትዮጵያ ሲባል አንድ እንሁን ሲሉ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1444ኛው የዒድ…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዓረፋ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ነገ ለሚከበረው 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በመልዕክታቸው÷ የኢድ አል አድሃ በዓልን ለተቸገሩ…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 5 በመቶ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ 7 ነጥብ 5 በመቶ ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገለጹ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ( ዶ/ር )ከአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡…

በትግራይ ክልል የትራንስፖርት አገልግሎቱን ወደ ነበረበት ለመመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል የትራንስፖርት አገልግሎትን ወደ ነበረበት ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በክልሉ በየደረጃው የሚገኙ የትራንስፖርት ዘርፍ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በሙሉ አቅም ወደስራ እንዲገቡ÷…

በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ ተፈጽሟል – መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሶ አደሩ የሚያነሳውን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት ጥያቄ ምላሸ ለመስጠት መንግስት በ2015 ዓ.ም ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዢ መፈጸሙን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ መንግስት…

የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ውጤት ማብሰሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስቴር ኢንተር ፒስ ከተባለ በዘላቂ ሰላም ግንባታ ላይ ከሚሰራ ዓለም አቀፍ ተቋም ጋር በመተባበር ያስጠናውን ''የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ወጤት ይፋ አደረገ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በመርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት…

አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ያስቀመጣቸው ውጥኖች እውን እንዲሆኑ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የትምህርት ትብብር ድርጅት ልዩ ጉባኤ…